WAO- We All One! Ethiopians!

WAO- We All One! Ethiopians!

Thursday, August 27, 2015

ከበፊቱ የሚቀጥል ነው። ይህን የሻቢያ ትልቅ ውሻና ኢትዮጵያውይ የሆነውን የሕዝብ የሚጠላ ነውና ወገን እንታገለው።

ምርጡን የኢትዮጵያ ሕዝብ ምነው ያስጠላህ፣
ኢትዮጵያን ጠብቆ ስለ አቆየልህ
በንግድ በሀብት ስለአከበረህ
ከሻቢያ ጋር ሁነህ ለማጥፋት ወሰንህ፡፡
 አላወቅህም እንጂ አሉ ምርጥ ልጆች
 የኢትዮጵያን ጠላት ተናዳፊዊች፡፡
 የሻቢያውን ብርሀኑ ነጋ
  የኢትዮጵያ አምላክ በቶሎው ጉረሮውን ይዝጋ፡፡

Patriotic & Heroic Ethiopians Must Fight The Shabia Big Dog! Birhanu Nega Hates Amhara! He Is The Puppet Of Ethiopia Haters! የአማራ ጥላቻ ያለበት ብርሀኑ ነጋ የወገን ጠላት ነው ጉረሮው ይዘጋ!


Ethiopia is The Oldest Country! Yes The Enemies Had Tried to Limit Her For Hundred Years! የኢትዮጵያ ጠላቶች ሁሉ አይናቸው ደም ይልበስና፤ አዎ ኢትዮጵያ ለዓለም ሁሉ የስልጣኔ ምንጭ የሆነች አገር ምሆኗን ይኽው ይፋ ሆኖ ይታያል። እንግዲህ ጠላቶች ምንትሉ ይሆን! ሀሀሀ ድንቄ መቶ ሆነች!

Monday, August 24, 2015

Agilla Ethiopia Calls To Patriotic & Heroic Ethiopians To Fight All Enemies Of Ethiopia & Ethiopians! የኢትዮጵያን ጠላቶች በዓለም አቀፍ ዙሪያ ለመታገል አጊላ ኢትዮጵያ ጥሪውን ያቀርባል! የሻቢያን አሽከሮች በሙሉ እናጥፋቸው! የኢትዮጵያ ጠላቶች ይወድማሉ!እንቸንፋለን!


The Old Map Of Ethiopia, The Indian Ocean Was Ethiopian Ocean. Agilla Ethiopia Calls To Patriotic & Heroic Ethiopians To Fight All The Enemies Of Ethiopia & Ethiopians! Stand Unite! የኢትዮጵያን ጠላቶች ሁሉ በዓለም ላይ እንታገላቸው!

   ኢትዮጵያውያን አንድነታችንን ጠብቀን በዓለም ላይ ጠላቶቻችንን እንታገላቸው! ለኢትዮጵያ ነው የምንታገለው እያሉ የሚያጭበረብሩትን እናጥፋቸው። ኢትዮጵያን ነፃ ለማውጣት ትግሉ የሚጀምረው ከዚህ መሆኑን እንገንዘብ። ጠላቶቻችን የኢትዮጵያ ታሪካዊ ገናና አልዋጥላቸው  ያሉት በብዛት የእኛ የሆነውን እያጠፉ መሆናቸውን መረዳት ያስፈልጋል። ለምሳሌ ያህል፥ ከዚህ ካርታ በስተግራ በኩል ( THE ETHIOPIAN OCEAN) (A)  ለማደናገር እንደ ጨመሩት ማወቅ ያስፈልጋል። ታሪካችንን መከላከል፣ ማስከበር፣ መጠበቅ...ወዘተ አለብን። የግድ ነው!!!  

Wednesday, August 12, 2015

This Is The Call To Patriotic & Heroic Ethiopians To Sign Up This Petition Against Shabia's AG7! ጥሪ በዓለም አቀፍ ዙሪያ ለምትገኙ ምርጥና ቆራጥ የኢትዮጵያ ልጆች በሙሉ፥ አጭበርባሪውን፣ዘራፊውን የሻቢያን የአርበኞች ግንቦትን በመቃውሞ የፒቲሽን ፊርማ በመፈረም እንረባረብ! ኢትዮጵያን ከሁሉም ጠላቶች አምላክ ይጠብቅ። አሜን!

https://secure.avaaz.org/en/petition/SHABIAS_AG7_Patriotic_Heroic_Ethiopians_Must_Stop_Shabias_AG7/?preview=live

Monday, August 10, 2015

Heroic Ethiopians Must Stop Shabia's AG7! Birhanu Nega is Stealing Money From Innocent Ethiopians! Birhanu Nega has to Face Justice! ኢትዮጵያውያኖችን የሚዘርፈውን የሻቢያን አሽከር ብርሃኑ ነጋን ዘረፋውን እናስቁመው! ወደ ፍርድ እናቅርበው!

 ሞት ለሻቢያ አሽከሮች በሙሉ! ኢትዮጵያ በጀግኖች ልጆቿ እንጂ በነጋዎች ነፃ ወጥታ አታውቅም! ልብ ያለህ ልብ በል! አይን ያለህ ትኩር ብለህ ተመልከት! አምሮ ያለህ በጥሞና ጉዳዩን ተገንዘብ! ውድ ኢትዮጵያውያን ሆይ! የብርሀኑ ነጋ ዝርፊያ፥ ለጠላት ትልቅ ሚና እየተጫወተ እንደሆነ ታውቃላችሁን? ገንዘብ እየሰጠ ያለው ወገን ውጤት ከአላየ፤ እራሱን ወይንም እራሷን በማራቅ ከኢትዮጵያ ትግል ያላቸውን  ተስፋ ጨርሰው  ያቆማሉ። ከዚያም እባብ ያየ በልጥ ይደነግጣል እንደ ሚባለው ይሆንና ለመልካም ጉዳይም ላለመሳተፍ ይምላሉ። ስለዚህ፥ ብርሁኑ ነጋ ለኢትዮጵያውያን ጠላት መሆኑን ሁሉም ሊገነዘበው ይገባል። በዚህ ከይሲ ጉዞውም፤ ብዙ ወገኖችን ከኢትዮጵያ የነፃነት ትግል እንዲወገዱ ያደረገ ሰው መሆኑን ያለፈበት የታሪክ ኮቲው ይመሰክራል። ብዙዎች የሚያውቁት ሐቅ ነው። ኢትዮጵያውያን በቁማችን አንማረክ! $500.00 dollars ለአርበኝነት ክፈሉ ብሎ በአጠቃላይ $1.5 ሚሊዮን dollars የዘረፈ መሆኑ ብዙዎቻችን የምናውቀው ነው። አሁን ደግሞ ከሻቢያ ጋር ሆኖ ፎቶ እየለጠፈ በዓለም አቀፍ ዙሪያ ዝርፊያውን ተያይዞታል። እስከ መቼ ወገንን እየተዘረፈ ይቀጥላል!!! አንድም ጥይት ሳያጮህ የሾለ ምላሱንና አቃጣይ እሳቱን ከእነ ክችሌዎቹ ጋር  ከቦ በመተማመን ወገንን በጠራራው ፀሐይ እየዘረፈ ነው! ሕግ የለም ወይ! ዳኛም የለም እንዴ! የኢትዮጵያስ አምላክ ዝም ብሎ ያያል እንዴ!!! አቤት! አቤት! አቤት!
Image

Sunday, August 9, 2015

Wake Up & Be Careful The Innocent Ethiopians From AG7- Shabia! They Are Your Enemies! Shabia Will Never Be For Ethiopia! Do Not Give Your Money! ውድ ኢትዮጵያውያን ከግንቦት ሻቢያ ተጠንቀቁ! ገንዘባችሁን አትስጡ! ጠላት ናቸውና! ሻቢያ ገዳይ እንጂ አዳኝ ፈፅሞ አይሆንም!

እውነቱን ተወና ለሀሰት ደነፋ
ከሻቢያ በግንቦት እያረገ ተስፋ
ሰው በቁም ተኝቶ ታየ ሲያንቀላፋ፡፡
 አገርህን አድን ተብሎ ተሸጠለት
 ገንዘቡን አውጥቶ ሸመተና ትኬት
  መሆኑን እረሳው ሁለት ጊዜ ጥፋት
  ገዳዩን ጭራቁን ሻቢያውን በመርዳት 
   ሳያውቀው በመዝመት ኢትዮጵያን ለመወጋት
   ሀዘኑ መሪር ነው የዘላለም ፀፀት፡፡
ስለዚህ፦ ወገን  ይህን መክት አውራ ተጠያየቅ
ወዳጅ የመሰለው መጦልሀል ሊያደቅ
ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ በአንድ ላይ ጦር ስበቅ፡፡

Wednesday, August 5, 2015

The Shabia Woyanie Ganges Still Targeting Ethiopians! በዓለም አቀፍ ዙሪያ ያላችሁ ኢትዮጵያውያን መተባበርና ለአገር ለወገን መከታ መሆን የግድ ነው! የባንዳ የነፍሰ ገዳይ ቡድን በትዮጵያውያን ላይ ከነጣጠረ ብዙ ዘመናት አስቆጥሯል።

መነሻ ገጽ - ሌሎች አምዶች - ማህበራዊ ጉዳዮች - ምን እየሰሩ ነው? - ‹‹መንግሥት ባለበት አገር በጠራራ ፀሐይ ቤቴን ተቀማሁ›› ወ/ሮ ዘውዴ ወልደማርያም፣ የየካ ክፍለ ከተማ ነዋሪ

‹‹መንግሥት ባለበት አገር በጠራራ ፀሐይ ቤቴን ተቀማሁ›› ወ/ሮ ዘውዴ ወልደማርያም፣ የየካ ክፍለ ከተማ ነዋሪ
10 DECEMBER 2014 ተጻፈ በ  

‹‹መንግሥት ባለበት አገር በጠራራ ፀሐይ ቤቴን ተቀማሁ›› ወ/ሮ ዘውዴ ወልደማርያም፣ የየካ ክፍለ ከተማ ነዋሪ

የዛሬ ‹‹ምን እየሠሩ ነው?›› ዐምዳችን እንግዳ ወ/ሮ ዘውዴ ወልደማርያም ይባላሉ፡፡ ዕድሜያቸው 70 መሆኑን ይናገራሉ፡፡
የሚኖሩት በየካ ክፍለ ከተማ በቀድሞ ቀበሌ 11/12 ወይም በአሁኑ ወረዳ ሰባት ውስጥ ነበር፡፡ ወ/ሮ ዘውዴ በ2001 ዓ.ም. በ1,700,000 ብር የገዙትን ቤት ላለፉት ስድስት ዓመታት የኖሩበት ሲሆን፣ ሙሉ በሙሉም ባይሆን የተወሰነ ግንባታ አካሂደውበታል፡፡ በቆርቆሮና እንጨት ታጥሮ የነበረን ግቢ፣ በግንብ ዙሪያውን ከሠሩና ሰርቪስ ቤቶችን ካደሱ በኋላ፣ ዋናውን ቤት ለመሥራትም ዲዛይንና የግንባታ ፈቃድ አግኝተው ነበር፡፡ ቤቱን ሲገዙ አስፈላጊ ናቸው የተባሉ ሕጋዊ ሰነዶችን ከመንግሥት ተቋማት ያገኙ ቢሆንም፣ ከስድስት ዓመታት ቆይታ በኋላ ‹‹የገዙት ቤት ይዞታነቱ የሌላ ሰው ነው፡፡ ከእርስዎ ቀደም ብሎ በ1985 ዓ.ም. ለሌላ ሰው ተሸጧል፡፡ በመሆኑም አስረክበው እንዲወጡ›› የሚል የፍርድ ቤት ትዕዛዝ ይደርሳቸዋል፡፡ በሁኔታው የተደናገጡት ወ/ሮ ዘውዴ፣ ወደ ፍርድ ቤት ሄደው ቢያመለክቱም እንዲወጡ ይነገራቸዋል፡፡
‹‹በሕጋዊ መንገድ የገዛሁትን ቤቴንማ ዝም ብዬ አላስረክብም›› ያሉት ወ/ሮ ዘውዴ፣ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤትን ውሳኔ በመቃወም ይግባኝ ብለው ወደ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ይሄዳሉ፡፡ እዚያም ይወሰንባቸዋል፡፡ ተስፋ ባለመቁረጥ ወደ ሰበር ሰሚ ችሎትም ሄደዋል፡፡ ውሳኔው ግን ሊቀለበስ አልቻለም፡፡ የመጨረሻ ጉዟቸውን ወደ ሕገ መንግሥት ጉዳዮች አጣሪ ጉባኤ ቢያደርጉም፣ ‹‹የሕገ መንግሥት ትርጉም የሚያስፈልገው አይደለም›› በሚል የሦስት መስመር ምላሽ ተስፋቸው ተሟጦ አለቀ፡፡ መንግሥትንና የመንግሥትን ተቋማት በማመን ከልጅነት እስከ ዕውቀት ያፈሩት ገንዘባቸው አግባብ ባልሆነ መንገድ እንደተነጠቁ የሚናገሩት ወ/ሮ ዘውዴ፣ እግዚአብሔርና የኢትዮጵያ ሕዝብ ይፍረደኝ ይላሉ፡፡ ታምሩ ጽጌ አነጋግሯቸዋል፡፡ 
ሪፖርተር፡- የደረሰብዎት ችግር ምንድነው?
ወ/ሮ ዘውዴ፡- ቤቴን በጠራራ ፀሐይ፣ መንግሥት ባለበት አገር ተነጠቅሁ፡፡ 
ሪፖርተር፡- ማነው የነጠቀዎት? ለምንና በምን ሁኔታ ተነጠቁ? 
ወ/ሮ ዘውዴ፡- በ2001 ዓ.ም. በሕጋዊ መንገድ ወ/ሮ ጽጌ ተሾመ ከሚባሉ ሴት መኖሪያ ቤት ገዛሁ፡፡ ከመግዛቴ በፊት ሕጋዊ መሆኑን አረጋገጥኩ፡፡ ሴትየዋ ባለትዳር ቢሆኑም ባለቤታቸው አብረዋቸው አይኖሩም፡፡ ነገር ግን ሕጋዊ ውክልና ያላቸው መሆኑንም ሰነድ ተመልክቼ አረጋገጥሁና ገዛኋቸው፡፡ 
ሪፖርተር፡- የት ክፍለ ከተማና ወረዳ ነው?
ወ/ሮ ዘውዴ፡- የካ ክፍለ ከተማ ድንበሯ የእናቶችና ሕፃናት ሐኪም ቤት አካባቢ ነው፡፡ ለገዛኋቸው ሴትዮ ክፍያ ከመፈጸሜ በፊት፣ ወደ ክፍለ ከተማው ሄደን ስናረጋግጥ፣ በቤቱ ላይ ዕዳም ሆነ እገዳ የለበትም፡፡ ካርታ የተሠራውም በወ/ሮ ጽጌ ስም ነው፡፡ መሬት ልማትና አስተዳደርም ስንሄድ ከዕዳና እገዳ ነፃ ነው፡፡ ውልና ማስረጃም ስንሄድ ከዕዳና እገዳ ነፃ ነው፡፡ ከዚያ በኋላ አሹራ እንድከፍል ደብዳቤ ተሰጥቶኝ ለመሬት ልማትና አስተዳደር 103,000 ብር አሹራ ከፍዬ ካርታው በእኔ ስም ዞረልኝ፡፡
ሪፖርተር፡- በስንት ነው የገዙት?
ወ/ሮ ዘውዴ፡- ቤቱን የገዛሁት 1,700,000 ብር ነው፡፡ ስፋቱ 449 ካሬ ሜትር ነው፡፡ ሕጋዊነቱን አረጋግጨ፣ ይዞታነቱ የእኔ ለመሆኑ ማረጋገጫውን ማለትም ካርታውን በስሜ አዙሬ ስጨርስ፣ የነበረውን የቆርቆሮና የጽድ አጥር አፍርሼ ዙሪያውን በድንጋይ ግንብ አጠርኩ፡፡ የፍሳሽ ማስወገጃ ካስገባሁ በኋላ ግቢውን በድንጋይ አስነጠፍኩ፡፡ ይኸንን ሁሉ ያደረግኩት ዝም ብዬ ሳይሆን ቤቱ የሚገኝበትን ወረዳ ሰባት አስፈቅጄና የግንባታ ፈቃድ ወስጄ ነው፡፡ ዋናውን ቤት ተውኩና ሰርቪሶቹን አደስኳቸው፡፡ ሌላ ገቢ ስለሌለኝ እነሱን አከራይቼ እየኖርኩ እያለሁ ክስ መጣብኝ፡፡  
ሪፖርተር፡- የምን ክስ ነው የመጣብዎት?
ወ/ሮ ዘውዴ፡- ‹‹የገዛሺው ቤት ለሌላ ሰው የተሸጠ ቤት ነው፡፡ በፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ክስ ስለተመሠረተብሽ ትፈለጊያለሽ›› ተባልኩኝ፡፡ በደረሰኝ ጥሪ መሠረት የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ስሄድ፣ ‹‹ቤቱ በ1985 ዓ.ም. ተሸጧል›› ተባልኩኝ፡፡
ሪፖርተር፡- ለማንና በስንት ብር ነው የተሸጠው?
ወ/ሮ ዘውዴ፡- ቤቱ የተሸጠው ወ/ሮ አልማዝ ተሰማ ለሚባሉ ግለሰብ ሲሆን፣ ነዋሪነታቸው ጣሊያን አገር ለሆኑ የኤርትራ ዜጋ በ160,000 ብር ተሸጧል፡፡ ሻጭ ወ/ሮ ጽጌ ተሾመ ቀብድ 88,000 ብር ተቀብለዋል፡፡ 60,000 ብር ይቀራቸዋል ተባልኩኝ፡፡  
ሪፖርተር፡- ምን ምላሽ ሰጡ?
ወ/ሮ ዘውዴ፡- እኔ ማጣራት ያለብኝን ሁሉ አጣርቼ ቤቱ ከዕዳና እገዳ ነፃ መሆኑን አረጋግጨ በ1,700,000 ብር ገዝቻለሁ፡፡ የመጨረሻው አጣሪ የመንግሥት ተቋም ውልና ማስረጃም ምንም ዓይነት ችግር እንደሌለበት አረጋግጦልኝ የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ በስሜ ዞሮ ቤቱ የእኔ ነው፡፡ አሁን የመጣብኝ ነገር ምንም የማላውቀው ዱብ ዕዳ በመሆኑ ቀጠሮ ይስጠኝ ብዬ አስቀጥሬ ተመለስኩኝ፡፡ ቤቱን ገዝተዋል የተባሉት ኤርትራዊቷ ወ/ሮ አልማዝ፣ የሚከራከሩት በወኪል ነው፡፡ በቀጠሮው ቀን ስንቀርብ፣ የፍርድ ቤቱ ዳኛ ወኪሎቹን ‹‹ምንድነው የምትፈልጉት?›› የሚል ጥያቄ አነሱላቸው፡፡ ‹‹ቦታውን የገዛነው በ1985 ዓ.ም. ከማኅበሩ ነው፡፡ ውላችንም በማኅበሩ አማካይነት የተደረገ ውል ነው፡፡ ቦታውን እንፈልጋለን፡፡ ቦታውን የማናገኝ ከሆነ የተሸጠበትን ዋጋ እንፈልጋለን›› አሉ፡፡  
ሪፖርተር፡- ቤቱ የተሠራው በማኅበር ነው?
ወ/ሮ ዘውዴ፡- አዎ ቤቱ የተሠራው በማኅበር ነው፡፡ የሰማሁት ግን የወ/ሮ አልማዝ ወኪሎች በፍርድ ቤት ሲናገሩ ነው፡፡ የማኅበሩም ስም ዕድገት በኅብረት ይባላል፡፡ ወኪሎቹ ቤቱን ወይም የተሸጠበትን ዋጋ እንደሚፈልጉ ገልጸው ተከራከሩ፡፡ ፍርድ ቤቱ ካዳመጠ በኋላ ለፍርድ ቀጠረ፡፡ በቀጠሮው ቀን ስንቀርብ ‹‹ቤቱን ወይም የተሸጠበትን ዋጋ አስረክቡ›› ብሎ ፍርድ ቤቱ ፈረደብን፡፡ 
ሪፖርተር፡- ከእናንተ በኩል የቀረበው መከራከሪያ ሐሳብ ምን ነበር?
ወ/ሮ ዘውዴ፡- ምንም ዓይነት ክርክር አላቀረብንም፡፡ ፍርድ ቤቱም የጠየቀን ነገር የለም፡፡ የእኔ ጠበቃ ካርታ እንዳለን አስረዱ፡፡ ቤቱን የሸጡልኝ ወ/ሮ ጽጌም አብረው ስለተከሰሱ፣ የእሳቸው ጠበቃ ‹‹ይኸ ፍርድ ቤት የዚህን ዓይነት ጉዳይ የማየት ሥልጣን የለውም›› በማለት ተከራከሩ፡፡  
ሪፖርተር፡- ፍርድ ቤቱ ምን አለ?
ወ/ሮ ዘውዴ፡- ‹‹እኛ የነገርናችሁ ከፍተኛው ፍርድ ቤት የወሰነውን እንጂ ውሳኔውን እኛ አልሠራነውም›› አለን፤ ፍርድ ቤቱ፡፡ 
ሪፖርተር፡- ከፍተኛው ፍርድ ቤት የወሰነውን ውሳኔ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት የሚናገርበት የሕግ አግባብ መኖሩን ጠይቃችኋል?
ወ/ሮ ዘውዴ፡- እኔ በግሌ አላውቅም፡፡ ጠበቆቻችን ግን ጠይቀዋል፡፡ የሻጭ ወ/ሮ ጽጌ ጠበቃ በመጠየቃቸው ነው ፍርድ ቤቱ እንደዚህ ብሎ የተናገረው፡፡ አሠራሩ ትክክል አለመሆኑን በመገንዘባችን ወደ ከፍተኛው ፍርድ ቤት ይግባኝ ጠየቅን፡፡ ይግባኝ ያስገባንበት የከፍተኛው ፍርድ ቤት ዳኛ ‹‹ይኸ ነገር አያዋጣችሁም፡፡ ቢቀርባችሁ ይሻላችኋል›› አሉን፡፡ ለምን? ብለን ጠየቅን፡፡ ‹‹የተሸጠ ቦታ ስለሆነ እያዋጣችሁም›› አሉን፡፡ 
ሪፖርተር፡- ዳኛው ‹‹አያዋጣችሁም›› ያሏችሁ የሥር ፍርድ ቤት ውሳኔን መርምረው ነው?
ወ/ሮ ዘውዴ፡- አይደለም፡፡ ይግባኙን ሳይመረምሩ ነው፡፡ እኛ ሕጋዊ ካርታ እንዳለን ገለጽንና ‹‹እንዴት ይኸ ሊሆን ይችላል›› በማለት ስንጠይቅ፣ ‹‹እኔ የዳኝነት 20,000 ብር እንዳትከስሩ ብዬ ነው›› አሉና የይግባኙን አቤቱታ ተቀበሉን፡፡ አቤቱታችን ገና በቀጠሮ ላይ እያለ፣ ባለመብት ነን ያሉት የሥር ፍርድ ቤት የወሰነላቸው የወ/ሮ አልማዝ ተወካዮች፣ አፈጻጸም አምጥተው በቤቴ ላይ ለጠፉ፡፡ ይግባኝ ጠይቀን ገና በቀጠሮ ላይ በመሆኑ፣ እግድ ለማምጣት ወደ ከፍተኛው ፍርድ ቤት ስንሄድ፣ ያስገባነው የይግባኝ አቤቱታ ጠፍቷል፡፡ ወዲያውኑ ጉዳዩን ለሚያዩት ዳኛ ስናመለክት ‹‹እኔ አያገባኝም፡፡ መዝገብ ቤት ከሌለ አቤቱታ ስታስገቡ ባላችሁ ቀሪ አስገቡ›› አሉን፡፡ በድጋሚ ጽፈንና ቃለ መሀላ አድርገን አፈጻጸሙን አሳገድን፡፡ ክርክራችንንም ቀጠልን፡፡ 
ሪፖርተር፡- ቤቱ በ1985 ዓ.ም. ወ/ሮ አልማዝ ለሚባሉ ግለሰብ መሸጡን እያወቁ ወ/ሮ ጽጌ እንዴት ለእርስዎ በድጋሚ ሊሸጡልዎት ቻሉ?
ወ/ሮ ዘውዴ፡- ቤቱን እንደገዙትና 88,000 ብር ቀብድ እንደከፈሉ ለፍርድ ቤት የሚያስረዱት ተወካዮች፣ ክስ የመሠረቱት በእኔና በወ/ሮ ጽጌ ላይ ነው፡፡ ወ/ሮ ጽጌ በፍርድ ቤት ያቀረቡት ክርክር፤ ቤቱን መሸጣቸውን አምነው፣ ነገር ግን ገዢ ወ/ሮ አልማዝ ቀብዱን ከከፈሉ በኋላ፣ ለሁለት ዓመታት በመጥፋታቸው ክስ መሥርተው በፍርድ ቤት ውሳኔ ማግኘታቸውን ለፍርድ ቤቱ አስረድተዋል፡፡ ውሳኔ ያገኙትም በመጀመሪያና በከፍተኛ ፍርድ ቤት መሆኑንም ለፍርድ ቤቱ አረጋግጠዋል፡፡ 
ሪፖርተር፡- ወ/ሮ ጽጌ የሥር ፍርድ ቤቶች የወሰኑላቸው ለመሆኑ የሚያስረዳውን የውሳኔ ሰነድ እርስዎ አይተውታል?
ወ/ሮ ዘውዴ፡- ለእኔ አላሳዩኝም፡፡ ለፍርድ ቤቱ ግን ‹‹አቅርቤያለሁ›› ብለውኛል፡፡ ባለይዞታ ነን ባዮቹ የወ/ሮ አልማዝ ተወካዮች፣ ሰበር ደርሰው ማስወሰናቸውንም የሰማሁት ቆይቼ ነው፡፡ እኔ በቀጠሮዬ ቀን ከፍተኛው ፍርድ ቤት ስቀርብ፣ መጀመሪያውኑ ገና አቤቱታውን ሳያዩ ‹‹አርፋችሁ ተቀመጡ›› ያሉኝ ዳኛ ‹‹አስረክቡ›› ብለው ወሰኑብኝ፡፡ ተስፋ ባለመቁረጥ ወደ ሰበር ሄድን፡፡ ቤቱ የተሸጠ መሆኑንና የተሸጠ ቤት እንዴት ልንገዛ እንደቻልን ሦስት ዳኞች ጠየቁን፡፡ መንግሥት ባስቀመጣቸው ተቋማት ማለትም በወረዳ፣ በመሬት ልማትና አስተዳደር እንዲሁም በውልና ማስረጃ አረጋግጠን፣ ከዕዳና እገዳ ነፃ መሆኑን ስናውቅ እንደገዛነው ሙሉና ሕጋዊ ሰነዱን አሳይተን ምላሽ ሰጠን፡፡ ሦስቱ ዳኞች ምላሻችንን አዳምጠው ‹‹ያስቀርባል›› በማለት አምስት ዳኞች እንዲያዩት ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጡን፡፡ በቀጠሮው ቀን ስንቀርብ ቤቱን ከሸጡልኝ ከወ/ሮ ጽጌ፣ በ1985 ዓ.ም. ቤቱን ገዝተዋል የተባሉት ወ/ሮ አልማዝ፣ ቀሪውን 60,000 ብር እንዲከፍሉ፣ እኔ ደግሞ ለወ/ሮ አልማዝ የቤቱን ካርታ አስረክቤ እንድለቅ ውሳኔ ተሰጠብን፡፡ እኔ ከቤቴም ሆነ ከገንዘቤ ሳልሆን አስረክቢ ተባልኩኝ፡፡
ሪፖርተር፡- ቤቱን አስረከቡ?
ወ/ሮ ዘውዴ፡- እኔ በሌለሁበት ሐምሌ 1 ቀን 2006 ዓ.ም. በግዳጅና በጉልበተኛ ዕቃዬ እየተወረወረ እንድለቅ ተደረገ፡፡ እኔ ሕገወጥ ሰው አይደለሁም፡፡ ማንኛውም ኢትዮጵያዊ እንደሚያደርገው የመንግሥት ተቋማት የሚሰጡትን ማረጋገጫ ይዤ፣ ልጆቼን ለማሳደግ ያለኝን ጥሪት በሙሉ አሟጥጨ የገዛሁትን ቤት፣ እንዴት እነጠቃለሁ? ለስድስት ዓመታት በስሜ ግብር ከፍያለሁ፡፡ ቤቱን አልምቸዋለሁ፡፡ በዋናው ቤት ላይ ፎቅ ለመገንባት ዲዛይን አሠርቼና የግንባታ ፈቃድ ወስጄ  ነበር፡፡ ከሁለት ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ አውጥቼበታለሁ፡፡ ይኸንን ደግሞ የወረዳው ሹማምንት ያውቃሉ፡፡ ምክንያቱም እያንዳንዱን እንቅስቃሴ ያደረግኩት እነሱን እያማከርኩና ፈቃድ እየወሰድኩ ነው፡፡ ግንባታ ለማካሄድ ድንጋይና አሸዋም አስገብቼ ነበር፡፡
ሪፖርተር፡- አሁን በምን ሁኔታ ላይ ነው ያሉት?
ወ/ሮ ዘውዴ፡- እኔ ቤቱን ከገዛሁት በኋላ ከሁለት ሚሊዮን ብር በላይ ውጪ አውጥቼበታለሁ፡፡ የሸጡልኝ ሴትዮ ገንዘቤን እንዲመልሱልኝና ባለይዞታ ነን ባዮቹም በቤቱ ላይ ያወጣሁትን ወጪ እንዲከፍሉኝ ክስ መሥርቻለሁ፡፡ ክሱን የመሠረትኩት ሰበር የወሰነው ውሳኔ ወደ አፈጻጸም ሳይሄድ በመሆኑ፣ አፈጻጸም ይዘው መጥተው ንብረቴን ወደ ውጭ እየወረወሩ በጉልበት ሲያስወጡኝ፣ የፍርድ ቤት ክርክር ያለበት ንብረት መሆኑን በመግለጽ፣ ለፍርድ ቤት አመልክቼ ክርክሩ እስከሚጠናቀቅ ድረስ እንዳይሸጥ፣ እንዳይለወጥና ለሦስተኛ ወገን እንዳይተላለፍ ታግዳ በቀጠሮ ላይ ነን፡፡ ዕድሜዬ ገፍቷል፡፡ 70 ዓመቴ ነው፡፡ ከዚህ በኋላ ተሯሩጨ የማድር ሴት አይደለሁም፡፡ በመጦሪያዬ አሁን ያለሁት በዘመድ ላይ ነው፡፡ ወዴትስ ልሂድ? እኔ ዜጋ ነኝ፡፡ ከ20 ዓመት በኋላ እውነተኛ ሴት ትሁን አትሁን በማላውቃትና ኑሮዋን ጣሊያን አገር አድርጋለች በተባለች የኤርትራ ዜጋ አማካይነት፣ በሕገወጥ መንገድ በመንገድ ላይ ተጣልኩ፡፡ የኢትዮጵያ ሕዝብ ይፍረደኝ፡፡ ሕጋዊ ካርታ በእጄ ላይ ይዤ እንዴት መንግሥት ባለበት አገር ቤቴን እነጠቃለሁ? የመጨረሻው የመንግሥት አካል የሕገ መንግሥት ጉዳዮች አጣሪ ጉባኤ እንዲያይልኝ ባመለከትም የተሰጠኝ መልስ አሳዛኝ ነው፡፡    
ሪፖርተር፡- ምን አልዎት?
ወ/ሮ ዘውዴ፡- ጉባኤው ጥቅምት 12 ቀን 2007 ዓ.ም. ባደረገው ስብሰባ፣ አቤቱታውን ተመልክቶ የቀረበው ጥያቄ የሕገ መንግሥት ትርጉም የሚያስፈልገው እንዳልሆነ ገልፆ ውሳኔ ማሳለፉን አሳወቀኝ፡፡ አሁን ያለሁት ጐዳና ላይ ነኝ፡፡ ሕግና መመሪያ ተከትዬ ትልቅ ችግር ላይ ወደቅሁ፡፡ በአሁኑ ጊዜ የቀበሌ ቤት በሌለበት፣ ኮንዶሚኒየም ለመግዛት አቅሜ በማይፈቅድበት ሁኔታ ላይ ሆኜ፣ ይኸ ተፈጸመብኝ፡፡ ልጆቼን ይዤ ጐዳና ላይ ተጣልኩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያምን ጨምሮ ይመለከታቸዋል ላልኩት ሰባት ሚኒስቴሮች በአፋጣኝ መልዕክት እየከፈልኩ በፖስታ ቤት ደብዳቤ ብልክም፣ ምንም ምላሽ አላገኘሁም፡፡ ሰባት የፖስታ ቤት ደረሰኝ በእጄ ላይ ይገኛል፡፡ እኔ አቅመ ደካማ ሴት ነኝ፡፡ ኢትዮጵያዊት ዜጋም ነኝ፡፡ ሁሉም ማስረጃዎቼ ትክክለኛና ከመንግሥት ተቋማት የተሰጡኝ መሆናቸው እየታወቀ፣ እንዴት ቤቴን አስረክቢ እባላለሁ? የሚያሳዝነኝ ከመጀመሪያ ደረጃ እስከ ሰበር ሰሚ ያሉት ፍርድ ቤቶች በአንድ ዓይነት ንብረቴን ልቀቂ ማለታቸው ነው፡፡ ይኸ ወገንተኝነት ነው፡፡ እንዴት አንዱ ዳኛ ቆም ብሎ ማስረጃዎቹን ተመልክቶ ለእኔ አይፈርድም፡፡ እኔ ወገን የለኝም፡፡ ሥልጣን ላይ የተቀመጠ ዘመድ ቢኖረኝ ኖሮ እንደዚህ አልሆንም ነበር፡፡ ምናልባት ቤቱን በ1985 ዓ.ም. ገዝተዋል የተባሉትና በጣሊያን ይኖራሉ የተባሉት ወ/ሮ አልማዝ ዘመድ ሊኖራቸው ይችላል፡፡ እሳቸው ባልተገኙበትና አንድ ቀን እንኳን የፍርድ ቤትን ደጃፍ ሳይረግጡ፣ የተወሰነላቸው ምናልባት ባለሥልጣን ዘመድ ቢኖራቸው ይሆናል፡፡ በተለይ ሰበር ሰሚ ችሎት ጐድቶኛል (እያለቀሱ)፡፡ የኢትዮጵያ ሕዝብና መንግሥት ይፍረደኝ፡፡ በተደጋጋሚ በተወሰነብኝ ውሳኔ ላይ የአንድ ዳኛ ስም በማየቴ ምናልባት እኝህ ዳኛ የወ/ሮ አልማዝ ዘመድ ሊሆኑ ይችላሉ የሚል ግምት አድሮብኛል፡፡ አለበለዚያ ከ20 ዓመት ቆይታ በኋላ፣ ግብር ባልገበሩበትና ይርጋ ባገደው ንብረት ላይ ወ/ሮ አልማዝ ባለንብረት ሊሆኑ አይችሉም፡፡ ወ/ሮ ጽጌና ወ/ሮ አልማዝ ተካሰው የሥር ፍርድ ቤቶች ለወ/ሮ ጽጌ ወስነዋል፡፡ ወ/ሮ አልማዝ ደግሞ በይግባኝ ሰበር ሄደው አስወስነዋል፡፡ እኔ ጥያቄ ሲመጣብኝ ክስ ስመሠርት በሁለቱ ሰዎች ላይ የነበረው የፍርድ ቤቶቹ ውሳኔ ከእኔ ክስ ጋር እንዲያያዝ በማድረግ፣ ከሥር ጀምሮ እስከ ሰበር በእኔ ላይ የተወሰነው ውሳኔ በእነሱ ላይ የነበረው ውሳኔ እየተጠቀሰ አንድ ዓይነት ነው፡፡ ይኸ የተደረገው ክርክሩን ሕጋዊ ለማስመሰል ነው፡፡   
ሪፖርተር፡- ለእርስዎ ቤቱን የሸጡልዎት ወ/ሮ ጽጌ፣ ቀደም ብለው ቤቱን ለሌላ ሰው መሸጣቸውንና የፍርድ ቤት ክርክርም እንደነበረበት ነግረዎት ነበር?
ወ/ሮ ዘውዴ፡- በፍፁም፡፡ ባለቤታቸው ውክልና እንደሰጧቸው፣ ካርታው በእሳቸው የተሠራ መሆኑን ሰነድ እያሳዩ አረጋግጠውልኛል፡፡ ስንዋዋልም ማንኛውንም በመንግሥት በኩል የሚመጣን ተጠያቂነት ኃላፊነት እንደሚወስዱ ሁሉ አረጋግጠውልኛል፡፡ እኔን ሜዳ ላይ እንድወድቅ ያደረገኝ፣ ያታለለኝ ውልና ማስረጃ፣ ሁሉንም ነገር መርምሮ ከዕዳና እገዳ ነፃ መሆኑን ገልፆ የሰነድ ማረጋገጫ የሰጠኝ ጊዜ ነው፡፡ ለሴትየዋም ካርታ እንዲሰጣቸው ሁሉንም ነገር አረጋግጦ የሰጣቸው ውልና ማስረጃ ነው፡፡ ስገብርበት የኖርኩትን፤ ከልጅነት እስከ ዕውቀት የያዝኩትን ጥሪት ሙጥጥ አድርጌ የወጣሁበትን ቤት ተነጠቅሁ፡፡
ባለሥልጣን ዘመድና ወገን ቢኖረኝ ምላሽ እንዲሰጠኝ እንደዚህ አልሆንም፡፡ እናት ያለው ባለሥልጣን እንደ እናቱና እንደ እህቱ አይቶ፣ ሁኔታዬንና ሕጋዊነቴን ገልጨ ብጽፍ ማንም ምላሽ የሰጠኝ የለም፡፡ ኢትዮጵያውያን በአገር ውስጥ፣ ከአገር ውጭም ያላችሁ ፍረዱኝ፡፡ ፍረዱኝ፡፡ ባለቤት ነኝ ካሉ ግብር መገበር ነበረባቸው፡፡ መሸጡን ሲሰሙም ማሳገድ ይችሉ ነበር፡፡ የባለቤትነት መታወቂያ ሳይኖራቸው በአሁኑ ጊዜ ቢሸጥ ከአምስት ሚሊዮን ብር የሚያወጣ ቤቴን፣ እሳቸው በውጭ አገር ተቀምጠው (ወ/ሮ አልማዝ) ወሰዱብኝ፡፡ የኢትዮጵያ ሕዝብ ፍረደኝ፡፡ መብቴ ተገፈፈ፡፡ እኔ አርጅቻለሁ፡፡ ሠርቼ እንኳን መኖር አልችልም፡፡ ቀን ቀን ቤተ ክርስቲያን ውዬ እስካለሁ ድረስ ገብቼ እንዳላርፍበት ጉድ ሠሩኝ፡፡ ምን ልሁን፡፡ እኔ ተዘረፍኩ፣ ተነጠቅሁ እንጂ በሕግ አግባብ ተወሰነብኝ አልልም፡፡ እኔ እዚሁ ሆኜ ሽቅብና ቁልቁል ተሯሩጨ ፍትሕ ሳጣ፣ ወ/ሮ አልማዝ በውጭ ቁጭ ብላ ተወሰነላት (እውነት አልማዝ የምትባል ሴት ኖራ ከሆነ)፡፡ ፍትሕ አጥቻለሁ፡፡ ጥፋቴ ምንድነው? የውልና ማስረጃ ሥራ ምንድነው? ዜጐች እንዳይታለሉ የተጭበረበሩ ሰነዶችን በመለየት ዜጐችን ከአደጋ መጠበቅ አይደለም? እኔም ይኸንን አምኜ ሕጋዊነቴን ለመጠበቅ በመሔዴ ፍትሕ ማጣት አለብኝ?፣ ኢትዮጵያዊ ሁሉ ይፍረደኝ፡፡ መሬት አስተዳደርስ ቢሆን ሥራው ምንድነው? ሕጋዊ ካርታ እንዳለኝ አምኖና አረጋግጦ፣ ያቀረብኩትን ዲዛይን ተቀብሎ የግንባታ ፈቃድ ከሰጠኝ በኋላ፣ እንዴት ለሌላ ሰው ሊሰጥ ቻለ? የግንባታ ግብዓቶች አስገብቼ ከጨረስኩ በኋላ አስቆፍሬ ግንባታ ለመጀመር ቀናት ሲቀሩኝ ተፈረደብኝ፡፡ ይኸ ምን ማለት ነው? ፍረዱኝ፡፡ ከትውልድ ትውልድ የሚተላለፍ ግፍ ነው የተፈጸመብኝ፡፡ 
ሪፖርተር፡- ቤቱን የሸጡልዎት ወ/ሮ ጽጌ ገንዘብዎን እንዲመልሱልዎት አልጠየቋቸውም?
ወ/ሮ ዘውዴ፡- ‹‹እኔ የሸጥኩልሽ በሕጋዊ መንገድና ሕጋዊ ቤት ነው፡፡ ሕጋዊ ለመሆኑም ውልና ማስረጃ እንዲሁም መሬት ልማት አስተዳደር አረጋግጠውልሻል፡፡ ከዚህ ውጭ የእኔ ጥፋት ምንድነው?›› ብለው ምላሽ ሰጡኝ፡፡ ገንዘቡንም ታመው እንደታከሙበት በመግለጽ እንደሌላቸው ነግረውኛል፡፡ እኔ ግን ክስ መሥርቻለሁ፡፡ ቢያንስ ቢያንስ አጥር ለማጠር፣ ሰርቪሶችን ለማደስና ግቢውን ለማስነጠፍ ያወጣሁትን ወጪ እንኳን ለማግኘት ብዬ፡፡ ምን ላድርግ? ግራ ግብት አለኝ፡፡ ወዴትስ ልሂድ? ማንስ ይቀበለኛል? እግዚአብሔር የኢትዮጵያ አምላክ ይፍረደኝ፡፡ ውልና ማስረጃ ያረጋገጠው ካርታ ሊሰረዝ አይገባም፡፡ ቤት ስታከራዩ፣ መኪና ስትገዙና ቤት ስትገዙ ውልና ማስረጃ ሄዳችሁ ተዋዋሉ ተብሎ በመንግሥት ተነግሯል፡፡ እኔም ይኸንን ፈጽሜ ኦርጂናል የባለቤትነት ማረጋገጫ ሰነድ ተሰጥቶኛል፡፡ ይኸ ሊሰረዝ አይገባም፡፡ ለእሷም (ለወ/ሮ አልማዝ) እስካሁን የተቀመጠ ገንዘቧን ወ/ሮ ጽጌ ይመልሱላት፡፡ መንግሥት ይርዳኝ፤ ያስመልስልኝ፡፡ በሥር ያሉ ኃላፊዎች ወይም አስፈጻሚዎች እየሠሩ ያሉትን ግፍ መንግሥት ይመልከትልኝ፡፡ በጠራራ ፀሐይ ቤቴ ተወስዶብኛልና መንግሥትም፣ ሕዝብም የሁሉ የበላይ የሆነ እግዚአብሔር ፍረዱኝ፡፡ የኢሕአዴግ መንግሥት እኔን አልበደለኝም፡፡ እሱ ያስቀመጣቸው አንዳንድ ቦታ ላይ ያሉ የሕዝብን ኑሮሮ የሚያንቁ አሉ፡፡ እነሱን ይመልከትልኝ፡፡ መንግሥት ቤት ለሌለው ኮንዶሚኒየምና እንደየአቅሙ እየሰጠ ባለበት፣ እንዲሁም በተለይ ሴቶችን በማደራጀት እንዲበረታቱ እያደረገ ባለበት ሁኔታ፣ እኔንና እኔን መሰሎችን ከመኖሪያቸው እያስወጡ በጐዳና ላይ የሚጥሉ አሉ፡፡ በእነሱ ላይ መንግሥት ውሳኔ ሊሰጥ ይገባል፡፡ መንግሥት ቢያልፋቸው የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ እግዚአብሔር ፍርድ ይሰጣል (እያለቀሱ)፡፡

Liberate Ethiopia From All Enemies! This Is The Call To All Patriotic & Heroic Ethiopians To Stand Strong & Unite To Free Ethiopia & It's People! እንደ አድዋው ድል ሁሉ፤ ምርጥና ቆራጥ ኢትዮጵያውያን በአንድነት በመቆም እናት ኢትዮጵያን ከሁሉም ጠላት ነፃ እናውጣት!

ጎጠኛው ከፋፋይ አንቆ በያዘበት
ፍቅር አንድነቱ እንዲህ በጠፋበት
መሬትህ ተወስዶ ማንም ሲከብርበት
አንተን እያስወጡ ሲያበቁህ ለስደት
በዓለም ስትሰቃይ በኑሮው እንግልት
በቁም ስትጠበስ እያለህ በሕይዎት
አንገትህ ሲቀላ በስለት በብረት
ምርጥና ቆራጥ ተሰለፍ በውነት
ድልን ለመጨበጥ መፍትሄ ለማምጣት
በሻቢያ በገንጣይ አይሆንም ከጠላት
ይልቅ ታሪክ ስራ በእናትህ መሬት
እንደ አባት አያቶች እንደ ሸፈቱት።
 
   
 
   

Tuesday, August 4, 2015

US Officials Getting Down Energetically to Tigrigna Music! የአሜሪካው ፕሬዘዳንትና አጃቢወቻቸው በወያኔ ሙዚቃ ሲጨፍሩ! ከአሁን በኃላ ሰላማዊ ሰልፍ ቀልድ ነው። የሚኒሊክ ቤተ መንግሥት የባንዳዎች መፈንጠዣ ሁና አትቀርም!







      


አይዞሽ ኢትዮጵያ አገሬ
አትቀሪም ተይዘሽ በባንዳ ትግሬ፡፡
ኢትዮጵያውይ ሁሉ ንቃ
በቁመናህ አትጠቃ፡፡
በርትተህ  ስትገኝ ጠንክረህ
ሁሉም ይሆናል ከጎንህ፡፡
አትመን፣ አትታለል በዲሞክራሲ
ሁሉም በሚጠራት ክይሲ
አንድ አባት ብለውኛል በዝርዝር
የአባቶችን ታሪክ እድንመረምር
ስለ አሰቡ ጠፍተን እዳንቀር፡፡
ስለዚህ፦ ዲምክራሲ
ዲ ፦ ዲያብሎስ
ሞ፦ ሞት
ክ፦ ክርክር
ራ፦ ራሃብ
ሲ ፦ ሲኦል
ብለውኛልና ይህን ነው ያመጣ
 ስለዚህ፦ ኢትዮጵያውያን በጸሎትም በትግልም ሰይጣኑን አናስወጣ፡፡

Friday, July 31, 2015

This is The Freedom of Shabia Brought to Our Brothers & Sisters! አረመኔው የሻቢያ ቡድን ያመጣው የነፃነት ውጤት! የግንቦት 7 አጭብጫቢዎች እባካችሁ ይህን ተመልከቱ! ይሳያስ ለኢትዮጵያ? ለእነዚህም አልሆነ! ሻቢያን በጭፍን ለምትደግፉ የግንቦት ጀሌዎች ይህን እዩ!!!

ኢትዮጵያዊ መሰመር ለይ
ከግንቦት 7 ከአታላይ
ከሻቢያ አሽከር ከአገልጋይ
ከእሳቱ ቲቢ ከአቃጣይ
በወሬ ናዳ ከሚያሰቃይ፡፡
ይልቅስ ድምፅ አጥፋና አሳይ ተግባር
በሻብያ ወያኔ ላይ ሳብ አርገህ ጦር
ተናደፍ በዓለም ላይ በአንድ አብር፡፡



Sunday, July 26, 2015

Ethiopians Must Stand Strong to Fight The Enemies Of Ethiopia! የቀድሞዎች አባቶቻችን ጠላትን ያቸነፉት በአንድ ላይ በመተባበር እንደ ሆነው ሁሉ፤ አሁንም ምርጥና ቆራጥ የኢትዮጵያ ልጆች በዓለም አቀፍ ዙሪያ የኢትዮጵያን ጠላቶች እንፋለም! ተነስ! ተነሽ! እንነሳ!!!

የሰማዩ አምላክ በቶሎው ፍረድ
የኢትዮጵያን ጠላቶች እባክህ አንድድ።
የሻቢያ አጨብጫቢ የግንቦት ደጋፊ
በወሬ ከናፊ በባዶው ለፍላፊ፡፡
በደመነፍስ ጉዞ በሐሰት ጨለማ
እያታለላችሁ ገንዘብ የሚቀማ
ብርሀኑ ሻቢያ አሁን በግልፅ ገማ።
   ጠይቁ! ጠይቁ
   እውነቱን እወቁ
   በሻቢያ በጠላት በቁም ከምታልቁ፡፡

Saturday, July 18, 2015

The Shabia Top Man Birhanu Nega! የሻቢያው ዋና አገልጋይ! ታጋይ አስመሳዩ ዋና ጠላት! ኢትዮጵያውይ ወገን በወሬ አትነዳ! ለአስመሳዩ አጋሰስ ለብርሀኑ ባንዳ!

ኢትዮጵያ ንቃ በወሬ አትነዳ
በሻቢያው አገልጋይ በብርሀኑ ባንዳ፡፡
በቅጥረኛ ቲፎዞ እንዳ አትወናበድ
ስራቸው ነውና ገንዘብህን ለመውሰድ፡፡
ስለዚህ፦ አስብ ለኢትዮጵያ ስራ ለአገር
ለጠላት ለሻቢያ አቁም  አትግብር።

Friday, July 17, 2015

Long Live The Warka Tree! የቆየውን ዋርካ! ተንከባከብ ጠብቅ ማንም እንዳይነካ።

ያለው ቃል ሊፈጸም የግድ ይለዋል
ከዛፎቹ ሁሉ ዋርካ ነው ይላል፡፡
ዋርካው ጥላ ሁኖ ሁልጊዜ እንዲኖር
ፀሐይና ዝናብ ቅጠሉ አይለየው ለስሩም አፈር፡፡

Sunday, July 12, 2015

AN ETHIOPIAN HERO ERYOT ALEMU! ምርጥና ቆራጧ የኢትዮጵያ ልጅ እርዮት ዓለሙ! እውነትም እርዮት፣ የክፉ ቀን ደራሽ የዘላለም ናት!

የጀግኖቹ ጀግና የኢትዮጵያ መከታ የወገን ተጠሪ፣ አርዮት ዓለሙ የትውልድ ምሳሌ ለዘላለም ኑሪ፡፡ ታሪክሽ ሕያው ነው ዘላለም ይኖራል፣ አገር ወዳዶችን ሁልጊዜ ያኮራል፣ የኢትዮጵያን ጠላቶች አንገት አስደፍቶ ቅስማቸውን ይሰብራል፡፡

Friday, July 10, 2015

Wednesday, July 8, 2015

The Lions Are Angry! All Patriotic Ethiopians Must Stand Strong Against Ginbot7! This Group is Working For Shabia Woyanie! Wake Up! የሻቢያው ቅጥረኛ የግንቦት ሰባት፣ አንድ ሰው የለውም ከቶም ሠራዊት!ስለዚህ፥ ለዚህ ቀጣፊ ገንዘብ እንዳትሰጡ በምንም ዓይነት!

ነጋዴው ግንቦት
የቁጥር ሰባት
ሁልጊዜም ወረት
አንድ ሰው የለውም  ከቶም ሠራዊት
ገንዘብ እንዳትሰጡ በምንም ዓይነት
ስለዚህ፦ ይህን ቅጥረኛ ስውሩን ጠላት
ታገለው በዓለም ላይ አጥፋው  ከመሬት፡፡
ትግሬንም ጠላ አይወድም አማራ
በምርጫው አሳቦ በግንቦት አወራ
ከቁጥሮች መርጦ ሰባት ብሎ ጠራ፡፡