WAO- We All One! Ethiopians!

WAO- We All One! Ethiopians!

Wednesday, August 5, 2015

Liberate Ethiopia From All Enemies! This Is The Call To All Patriotic & Heroic Ethiopians To Stand Strong & Unite To Free Ethiopia & It's People! እንደ አድዋው ድል ሁሉ፤ ምርጥና ቆራጥ ኢትዮጵያውያን በአንድነት በመቆም እናት ኢትዮጵያን ከሁሉም ጠላት ነፃ እናውጣት!

ጎጠኛው ከፋፋይ አንቆ በያዘበት
ፍቅር አንድነቱ እንዲህ በጠፋበት
መሬትህ ተወስዶ ማንም ሲከብርበት
አንተን እያስወጡ ሲያበቁህ ለስደት
በዓለም ስትሰቃይ በኑሮው እንግልት
በቁም ስትጠበስ እያለህ በሕይዎት
አንገትህ ሲቀላ በስለት በብረት
ምርጥና ቆራጥ ተሰለፍ በውነት
ድልን ለመጨበጥ መፍትሄ ለማምጣት
በሻቢያ በገንጣይ አይሆንም ከጠላት
ይልቅ ታሪክ ስራ በእናትህ መሬት
እንደ አባት አያቶች እንደ ሸፈቱት።
 
   
 
   

No comments:

Post a Comment

Note: Only a member of this blog may post a comment.