WAO- We All One! Ethiopians!

WAO- We All One! Ethiopians!

Sunday, August 2, 2015

The Traitor Haile Slassie Gugsa ,The Great Grand son of Emperor Yohannes IV የአጼ ዮሐንስ የልጅ ልጅ የሆነው ሀይለስላሴ ጉግሳ ከኢጣሊያን ወግነው ኢትዮጵያን ሲያጠቁ! ወገን ሲያስጨርሱ የነበረው ታሪካቸው ይህን ይመስላል። አሁንም ባንዳዎች ወረው እያጠፉን ነው! እስከመቸ!

ክህደት ከዘራቸው
ከውስጥ ከደማቸው
አርቀው ማያዩ ፍፁም ጠላት ናቸው፡፡
ስለዚህ፥ ኢትዮጵያውይ አብር ታግለን አናጥፋቸው፡፡

No comments:

Post a Comment

Note: Only a member of this blog may post a comment.