ኢትዮጵያውያን አንድነታችንን ጠብቀን በዓለም ላይ ጠላቶቻችንን እንታገላቸው! ለኢትዮጵያ ነው የምንታገለው እያሉ የሚያጭበረብሩትን እናጥፋቸው። ኢትዮጵያን ነፃ ለማውጣት ትግሉ የሚጀምረው ከዚህ መሆኑን እንገንዘብ። ጠላቶቻችን የኢትዮጵያ ታሪካዊ ገናና አልዋጥላቸው ያሉት በብዛት የእኛ የሆነውን እያጠፉ መሆናቸውን መረዳት ያስፈልጋል። ለምሳሌ ያህል፥ ከዚህ ካርታ በስተግራ በኩል ( THE ETHIOPIAN OCEAN) (A) ለማደናገር እንደ ጨመሩት ማወቅ ያስፈልጋል። ታሪካችንን መከላከል፣ ማስከበር፣ መጠበቅ...ወዘተ አለብን። የግድ ነው!!! 

No comments:
Post a Comment
Note: Only a member of this blog may post a comment.