WAO- We All One! Ethiopians!

WAO- We All One! Ethiopians!

Sunday, July 26, 2015

Ethiopians Must Stand Strong to Fight The Enemies Of Ethiopia! የቀድሞዎች አባቶቻችን ጠላትን ያቸነፉት በአንድ ላይ በመተባበር እንደ ሆነው ሁሉ፤ አሁንም ምርጥና ቆራጥ የኢትዮጵያ ልጆች በዓለም አቀፍ ዙሪያ የኢትዮጵያን ጠላቶች እንፋለም! ተነስ! ተነሽ! እንነሳ!!!

የሰማዩ አምላክ በቶሎው ፍረድ
የኢትዮጵያን ጠላቶች እባክህ አንድድ።
የሻቢያ አጨብጫቢ የግንቦት ደጋፊ
በወሬ ከናፊ በባዶው ለፍላፊ፡፡
በደመነፍስ ጉዞ በሐሰት ጨለማ
እያታለላችሁ ገንዘብ የሚቀማ
ብርሀኑ ሻቢያ አሁን በግልፅ ገማ።
   ጠይቁ! ጠይቁ
   እውነቱን እወቁ
   በሻቢያ በጠላት በቁም ከምታልቁ፡፡

No comments:

Post a Comment

Note: Only a member of this blog may post a comment.