WAO- We All One! Ethiopians!

WAO- We All One! Ethiopians!

Monday, August 10, 2015

Heroic Ethiopians Must Stop Shabia's AG7! Birhanu Nega is Stealing Money From Innocent Ethiopians! Birhanu Nega has to Face Justice! ኢትዮጵያውያኖችን የሚዘርፈውን የሻቢያን አሽከር ብርሃኑ ነጋን ዘረፋውን እናስቁመው! ወደ ፍርድ እናቅርበው!

 ሞት ለሻቢያ አሽከሮች በሙሉ! ኢትዮጵያ በጀግኖች ልጆቿ እንጂ በነጋዎች ነፃ ወጥታ አታውቅም! ልብ ያለህ ልብ በል! አይን ያለህ ትኩር ብለህ ተመልከት! አምሮ ያለህ በጥሞና ጉዳዩን ተገንዘብ! ውድ ኢትዮጵያውያን ሆይ! የብርሀኑ ነጋ ዝርፊያ፥ ለጠላት ትልቅ ሚና እየተጫወተ እንደሆነ ታውቃላችሁን? ገንዘብ እየሰጠ ያለው ወገን ውጤት ከአላየ፤ እራሱን ወይንም እራሷን በማራቅ ከኢትዮጵያ ትግል ያላቸውን  ተስፋ ጨርሰው  ያቆማሉ። ከዚያም እባብ ያየ በልጥ ይደነግጣል እንደ ሚባለው ይሆንና ለመልካም ጉዳይም ላለመሳተፍ ይምላሉ። ስለዚህ፥ ብርሁኑ ነጋ ለኢትዮጵያውያን ጠላት መሆኑን ሁሉም ሊገነዘበው ይገባል። በዚህ ከይሲ ጉዞውም፤ ብዙ ወገኖችን ከኢትዮጵያ የነፃነት ትግል እንዲወገዱ ያደረገ ሰው መሆኑን ያለፈበት የታሪክ ኮቲው ይመሰክራል። ብዙዎች የሚያውቁት ሐቅ ነው። ኢትዮጵያውያን በቁማችን አንማረክ! $500.00 dollars ለአርበኝነት ክፈሉ ብሎ በአጠቃላይ $1.5 ሚሊዮን dollars የዘረፈ መሆኑ ብዙዎቻችን የምናውቀው ነው። አሁን ደግሞ ከሻቢያ ጋር ሆኖ ፎቶ እየለጠፈ በዓለም አቀፍ ዙሪያ ዝርፊያውን ተያይዞታል። እስከ መቼ ወገንን እየተዘረፈ ይቀጥላል!!! አንድም ጥይት ሳያጮህ የሾለ ምላሱንና አቃጣይ እሳቱን ከእነ ክችሌዎቹ ጋር  ከቦ በመተማመን ወገንን በጠራራው ፀሐይ እየዘረፈ ነው! ሕግ የለም ወይ! ዳኛም የለም እንዴ! የኢትዮጵያስ አምላክ ዝም ብሎ ያያል እንዴ!!! አቤት! አቤት! አቤት!
Image

No comments:

Post a Comment

Note: Only a member of this blog may post a comment.