The Patriotic Ethiopians for Ethiopian Unity! To Liberate Ethiopia from Shabia Woyane! ኢትዮጵያውያንን በማስተባበር፤ ኢትዮጵያንና ደጉን ሕዝብ ከሻቢያ ወያኔ ነፃ ለማውጣት የሚፋለም ነው! እውነት! እምነት! ጽናት! www.agillaethiopia.blogspot.com Contact us: tefalemjegna247@gmail.com ጎጠኝነት! ተንኮል! ምቀኝነት! ክፋት! ውሸት ጠላቶቻችን ናቸው!!! በዓለም ተበትኖ ዘላለም ከማልቀስ፣ ክንድን አጠንክሮ ጠላትን መደምሰስ! ተነስ! ተነሽ!
WAO- We All One! Ethiopians!
Saturday, February 13, 2016
Saturday, January 23, 2016
Wake Up Ethiopians! Esath TV Has Been Controlled By Shabia Through G7 Of Birhanu Nega! ጥሪ በዓለም አቀፍ ዙሪያ ያላችሁ ኢትዮጵያውያን በሙሉ፥ ኢሳት ቲቪ በብርቅየ የኢትዮጵያ ልጆች እንደ አልተመሰረተ ሁሉ፤ በግንቦት7 በብርሀኑ ነጋ አማካይነት በሻቢያ ቁጥጥር ስር መሆኑን ማወቅ ይገባናል።እንንቃ!
በይሉኝታ አንጠቃ፡፡ እንጠይቅ እንመርምር ዝም ብለን አንገብር፡፡ ኢትዮጵያውያን እንጠርጥር ወዳጅህ በመሰለው አትመንጠር፡፡
Saturday, January 16, 2016
BERLIN - Ethiopian activists on January 14, 2016 protested against the TPLF cruelest regime በትላንትናው እለት በአውሮፓውያን የቀን አቆጣጠር ጃንዋሪ 14/2016 በጀርመን ዋና ከተማ በበርሊን፤ በእናት አገር ኢትዮጵያ የወያኔ መንግስት በኢትዮጵያውያን ላይ የሚያደርሰውን ዘርፈ ብዙ ችግሮች በመቃወም፤ ከተለያዩ የጀርመን ከተሞች በመምጣት፤ በርሊን ላይ ተሰብስበው ደማቅ ሰላማዊ ሰልፍ አድርገዋል። የጥያቄዎቻቸውንም ደብዳቤዎች፤ ለተለያዩ ቢሮዎች አስገብተናል እኔም የዚህ ታሪካዊ ሰልፍ አካል ሆኜ ሰልፉን መምራት በመቻሌ ኩራት ይሰማኛል። ቪድዮውን እና ተጨማሪ ምስሎችን ይዤ እመለሳለሁ፥
Posted by Ethiopia Wetatoch Dimts on Saturday, January 16, 2016
The Fiction story of The Oromo Elite! የጠባብ ኦሮምዎች አፈ ታሪክ!
THE FICTIONAL HISTORY OF THE OROMO PEOPLE TOLD BY THE DIASPORA OROMO EXTREMIST EXPOSED !!!!!! Please share so all Ethiopians are aware of this fabricated Oromo history initated by the TPLF and accepted by Oromo extremist for the sole purpose of creating division within Ethiopia..The Video you are watching is based on WRITTEN FACTS.not FICTION !!!!!!!
Posted by Andenet Lehager on Friday, January 15, 2016
Friday, January 8, 2016
The Heroic Ethiopians Defended, Protected & Saved Ethiopia! Why Now? የቀደም አባቶች፥ እናት ኢትዮጵያን፥ መክተው፤ ተከላክለው ጠብቀው አቆዩልን! ምነው አሁን በእኛ ጊዜ ውሉ የጠፋብን!
አባቶችማ ጠብቀው አስረከቡን እኛ ግን ሳናውቅ ተማረክን በእነሱም ታሪክ እየኖርን የዋህ ፍጡር ሁሉን አመን ይኽው ውጤቱንም በግልፅ አየን በዓለም አቀፍም ተበተን በቁመናችን ሞትን ጠፋን፡፡ በጣም ያማል ሁኔታው የአባቶቻችን ደም ከንቱ ለቀረው፡፡
Thursday, January 7, 2016
The Long Battle Of Shabia Eritrea Against Ethiopia, Didn't Get To Hong Kong Or Singapore,But It Ends Up To The Middle East Of Saudi! የጭራቁ የሻቢያ ቡድን እናት ኢትዮጵያን ለብዙ ጊዜ ሲያደማ የኖረው ሆንግ ኮንግም ሆነ ሲንጋፑር ሳይሆን ከመካከለኛው ምስራቅ ከአረብ አገሮች መሆኑ ሰሞኑን የሚወራው እያሰማንና እያሳየን ነው። የኢትዮጵያ የቀይ ባሕርና አሰብ የኢትዮጵያን ወደብ፤ ሻቢያ በማን አለብኝነት ለሳውዲዎች ወይንም ለአረቦች በክራይ አስረክቧል። ይህ የተዳፈነ እሳት፤ ምርጥና ቆራጥ የኢትዮጵያ ጀግኖች ክንዳቸውን ሲያነሱ የሚነድና የኢትዮጵያ ዳር ደንበርም ቀይ ባሕር መሆኑ ያማይቀር ነው።
ሞቃት ወላፈን ሀሩር ኢትዮጵያዊ ነሽ ገና ከስር፡፡ ጠላት በአሁኑ ጊዜ በግድ ይዞሻል ከእናት ኢትዮጵያ ለይቶሻል፡፡ በአክራሪዎች በእነ ሳውዲ ሊያስይዝሽ ለካስ ለዚህ ነበር ልጆችሽን ለ50 ዓመታት የጨረስብሽ አረመኔው ሻቢያ የጥቁር ሹምባሽ፡፡ አሰብ ለአምላክ አንጋጭ ወደ ላይ ጠላቶችሽን በሳተ ገሞራ እንዲያጋይ፡፡ አይቀርም ከእናትሽ ጋር መገናኘት ከልብሺ ፀልይ ቀንም ሆን ለሊት ኢትዮጵያውያን እንዲፋለሙ በህብረት እንዲመጣም የሚመራ ቆራጥ ጀግና ለንፃነት፡፡
Saturday, January 2, 2016
Happy New Year! 2016 መልካም የፈረንጆች አመት ያደርግልን ዘንድ እንለምነው አለን! ይህ አመት ኢትዮጵያውያን በአንድነት በመቆም እናት ኢትዮጵያን ነፃ ለማውጣት የሚፋለሙበት ዘመን እንዲሆን ከልብ እንመኛለን!
ለአንድነት ለሕብረት በአንድ ላይ ለውጤት ለማስቆም ተበታትኖ ጩኽት፡፡ አንድ ነን ሁላችን እንንቃ እንወቅ የበታተንን አስተምሮ ያሰለጠንን መጀመሪያ ገና ብስኩት ኩኪስ አብልቶ ፓውደር ሚልክ ያጠጣንን፡ ያን ጊዜ ነበር የተጀመረው የጣፋጩ ጉዞ ለዘመናዊው አሁን ገባን ውጤቱንም አየነው ለካስ በሀይል የሚመር ሬት ነው፡፡ ስለዚህ፦ ለአንድነት ጥርስ አንንከስ ተበታትነን ከምንጠፋ ከምንፈርስ፡፡
Tuesday, December 22, 2015
Sibhat Nega! The Top Enemy Of Ethiopia! ቀንደኛው የኢትዮጵያ ጠላት ስብሃት ነጋ! የአብዮቱ ቺቦ ተቀጣትሎ እያጋለው ነው! በዚህ ዲያብሎስ ኢትዮጵያ ከዚህ ደርሳለች! ኢትዮጵያውያን በዓለም አቀፍ ዙሪያ እጅ ለእጅ በመያያዝ ኢትዮጵያን ነፃ ማውጣት ያለብን አሁን ነው! አጊላ ኢትዮጵያ ጥሪ ያቀርባል!
ነበር የኢትዮጵያ ጠባቂ አሉላ እባ ነጋአሁን ግን ጠፋች ተሸጠች በስብሀት ነጋ፡፡ መርዘኛው ካንስሩ ዋነኛው ጠላት ስብሀት ነጋ በቶሎው ይሙት፡፡
Monday, December 21, 2015
The Black Angry Lions Are Coming Strong! ሀያሉን አምላክ ይዘው ጠላትን ጠራርገው ከቅድስት እናት ኢትዮጵያ ለማስወጣት የተቆጡ ጥቁር አንበሶች እየገሰገሱ ነው! የኢትዮጵያውያን አንድነት አሁን ይላሉ! እንዲቀላቀሉንም ጥሪ ያቀርባል!



ኢትዮጵያዊ ጀግና በቁምህ አትሙት
ጠላትን ተጋፈጥ ተላቀቅ ከፍራት፡፡ ሊያጠቃህ ሊገልህ በሀይል ሲመጣ እየተከላከልህ ለማጥቃት ተቆጣ ባንዳ ፣ ሻቢያ ወያኔውን እየለየህ ቅጣ፡፡
Sunday, December 20, 2015
The Shabia Woyanie Blood Dance From Day One Until Now! የሻቢያ ወያኔ የደም ጉዞ እስከ አሁኑ ስዓት ጊዜ ድረስ፤ ተነስ ጀግነው የትግራይ ሕዝብ! እስከ አሁን ጊዜ ድረስ አፍነው የያዙህን ጠላቶች ለፍርድ አቅርባቸው! ለድንበር አሉላ አባ ነጋ! አገር ለመሸጥ ስብሀት ነጋ!
ተነስ የትግራይ ጀግና! ለ17 ዓመታት ባንዳው ያረደህ እጅህን በእጅህ ያቆራረጠህ ጎጠኛን በመተው ስለተቃወምህ ሀውዜን በመፍጠር ያስጨፈጨፉህ የሽዋ አማሮ ብለው ያረዱህ የባንዳው የስብሀት ነጋ ቤተሰብ በስምህ ወርሶህ እንዴት ዝም ትላለህ ቂም ሲያስይዙብህ፡፡ በአንተ ስም ነግደው ጥላቻውን ተክለው ጥለው ሊጠፉ ነው፡፡ ስለዚህ፦ ተነስ ተቀላቀል ወገኖችህን አሰደህ አባረው ባንዳ ቡከኑን እነ ስብሀት ነጋን የከለሉህን፡፡ ለፍርድ እንዲቀርቡ በሩንም ቆልፉ የትም እንዳይሄዱ ጥለው እንዳይጠፉ፡፡
Friday, December 11, 2015
Ethiopians Stand Unite Fight Back Shabia Woyanie!The Symbol Of Killer Bee Must Go! Ethiopian Unity Is A Must! ባለመርዘኛው የንብ ምልክት ሻቢያ ወያኔ ከኢትዮጵያ መሬት ተጠርጎ አሁኑኑ መውጣት አለበት! ኢትዮጵያውያን በአንድ ላይ መቆም አለብን! የግድ ነው!
ኢትዮጵያውያን እናብር
ኢትዮጵያውያን እናብር መርዘኛውን ሻቢያ ወያኔን እናባር ከእናታች ከኢትዮጵያ ምድር፡፡ በአንድ ላይ ገዳዩን ንብ አባረን በአለ ማሩን የእኛውን አምጠን ኢትዮጵያን ነፃ አርገን በአንድነት የሕግ የበላይ ደንግገን አዎ በሰላም እኖራለን ለዘላለም አንድ ሁነን፡፡ አጫፋሪ ባንዳና በጥባጭ ጠባብ ጠላት ይጥፉ ይሙት ከኢትዮጵያ ከእናት!
Monday, December 7, 2015
Ethiopia Is For Sale By Shabia Woyanie! የወራሪው የሻቢያ ወያኔ ቡድን፤ እናት ኢትዮጵያን በመሽጥና በማጥፋት ላይ ነው። ኢትዮጵያውያን በመተባበር የተሰነዘረብንን ጥቃት መመከት ይገባናል።አጊላ ኢትዮጵያም ጥሪ ያቀርባል።
ኢትዮጵያውይ አብር አንድደው እሳቱን
ጠላትን አቃጥለህ አምጣው ነፃነቱን፡፡ ኢትዮጵያን አትልቀቅ ወጥተህ አትሰደድ ይልቅስ ተባበር ጠላትህን አንድድ ለብልበው አቃጥለው እስከ ሚሆን አመድ፡፡ ለመሬትህ ቁመህ ተፋለም በዓለም ለይ ጠላታችን ጠፍቶ ነፃነት እስክነይ በደንበር አሳበው መሬቱን ሲነጥቁን ዝም ብለህ አትይ አንድደው እሳቱን፡፡ በምንም አይሆን ዝም ብለህ አትይ ጠላትህን ምታ በእሳት አገባይ፡፡
ጠላትን አቃጥለህ አምጣው ነፃነቱን፡፡ ኢትዮጵያን አትልቀቅ ወጥተህ አትሰደድ ይልቅስ ተባበር ጠላትህን አንድድ ለብልበው አቃጥለው እስከ ሚሆን አመድ፡፡ ለመሬትህ ቁመህ ተፋለም በዓለም ለይ ጠላታችን ጠፍቶ ነፃነት እስክነይ በደንበር አሳበው መሬቱን ሲነጥቁን ዝም ብለህ አትይ አንድደው እሳቱን፡፡ በምንም አይሆን ዝም ብለህ አትይ ጠላትህን ምታ በእሳት አገባይ፡፡
Saturday, December 5, 2015
Ethiopians Must Unite In The Globe To Burn All The Enemies! በዓለም አቀፍ ዙሪያ ኢትዮጵያውያን እጅ ለጅ በመያያዝ ሁሉንም ጠላቶች አንድደን ከእናት ኢትዮጵያ ጠራርገን እናስወጣቸው! የትግል ችቦው ተቀጣጥሏል!
ኢትዮጵያውይ አብር አንድደው እሳቱን ጠላትን አቃጥለህ አምጣው ነፃነቱን፡፡ ኢትዮጵያን አትልቀቅ ወጥተህ አትሰደድ ይልቅስ ተባበር ጠላትህን አንድድ ለብልበው አቃጥለው እስከ ሚሆን አመድ፡፡





Thursday, December 3, 2015
The Angry Lion Is Coming To Destroy Shabia Woyanie & The Bandas! አንበሳው ተቆጣ ! ጠላትን ሊቀጣ! የተበሳጨውና የተከፋው አንበሳ መጣ ባንዳውንና ሻቢያ ወያኔን ከቅድስት ኢትዮጵያ ጠራርጎ ሊያወጣ!
ኢትዮጵያውይ አብር ተከፋ ተቆጣ ሻቢያ ወያኔውን እያሳደድህ ቅጣ ተግባራውይ አርገው አቁም አትለፍልፍ በአንድ ላይ ሁንና ጠላትን ንደፍ፡፡ አጊላ ኢትዮጵያ በሀይል ይጣራል አንድነት በጊዜ ለኢትዮጵያ ይላል፡፡

Tuesday, December 1, 2015
Ethiopians Are Hungry But Shabia Woyanie & The Outsiders are Living The Top Life. የኢትዮጵያ ሕዝብ በእርሀብ እየተጠበሰ ነው። እስከመቸ ይህ የመከራ ሕይዎት እንዲቀጥል እንፈቅዳለን!
እስከመቼ! እስከመቼ!!! ወገን ተሰቃየ በእራሀብ ተጠበሰ ቤት የለሽ ሆነና ሜዳ ላይ ፈሰሰ በዓለም ተበተነ ስደትን ቀመስ፡፡ መፍትሄውን እወቅ ኢትዮጵያውይ አብር ተያያዝ በዓለም ለመውጣት ከችግር ታግለን ነፃ እንውጣ እንድፈር እንወድር፡፡
Monday, November 30, 2015
Ethiopians Are Homeless While Shabia Woyane And The Outsiders Are Enjoying The Country! እስከመቼ ሕዝባችን በእናት አገሩ ኢትዮጵያ እንደዚህ ይዋረዳል! ይሰደዳል! ይበተናል! መልሱ ግልፅ ነው። ጥርሳችን ነከስ አድርገን!ጠላትን አስወግደን! እናት ኢትዮጵያን መረከብ የግድ ነው።
Tuesday, November 24, 2015
Subscribe to:
Posts (Atom)

