WAO- We All One! Ethiopians!

WAO- We All One! Ethiopians!

Friday, December 11, 2015

Ethiopians Stand Unite Fight Back Shabia Woyanie!The Symbol Of Killer Bee Must Go! Ethiopian Unity Is A Must! ባለመርዘኛው የንብ ምልክት ሻቢያ ወያኔ ከኢትዮጵያ መሬት ተጠርጎ አሁኑኑ መውጣት አለበት! ኢትዮጵያውያን በአንድ ላይ መቆም አለብን! የግድ ነው!

ኢትዮጵያውያን እናብር
ኢትዮጵያውያን እናብር
መርዘኛውን ሻቢያ ወያኔን እናባር
ከእናታች ከኢትዮጵያ ምድር፡፡
 በአንድ ላይ ገዳዩን ንብ አባረን
በአለ ማሩን  የእኛውን አምጠን
 ኢትዮጵያን ነፃ አርገን
በአንድነት የሕግ የበላይ ደንግገን
አዎ በሰላም እኖራለን
ለዘላለም አንድ ሁነን፡፡
አጫፋሪ ባንዳና በጥባጭ ጠባብ ጠላት
ይጥፉ ይሙት ከኢትዮጵያ ከእናት!
 

No comments:

Post a Comment

Note: Only a member of this blog may post a comment.