WAO- We All One! Ethiopians!

WAO- We All One! Ethiopians!

Sunday, December 20, 2015

The Shabia Woyanie Blood Dance From Day One Until Now! የሻቢያ ወያኔ የደም ጉዞ እስከ አሁኑ ስዓት ጊዜ ድረስ፤ ተነስ ጀግነው የትግራይ ሕዝብ! እስከ አሁን ጊዜ ድረስ አፍነው የያዙህን ጠላቶች ለፍርድ አቅርባቸው! ለድንበር አሉላ አባ ነጋ! አገር ለመሸጥ ስብሀት ነጋ!

         ተነስ የትግራይ ጀግና!
ለ17 ዓመታት ባንዳው ያረደህ
እጅህን በእጅህ ያቆራረጠህ
ጎጠኛን በመተው ስለተቃወምህ
ሀውዜን በመፍጠር ያስጨፈጨፉህ
የሽዋ አማሮ ብለው ያረዱህ
የባንዳው የስብሀት ነጋ  ቤተሰብ በስምህ ወርሶህ
እንዴት ዝም ትላለህ ቂም ሲያስይዙብህ፡፡
በአንተ ስም ነግደው
ጥላቻውን ተክለው
ጥለው ሊጠፉ ነው፡፡
ስለዚህ፦ ተነስ ተቀላቀል ወገኖችህን
አሰደህ አባረው ባንዳ ቡከኑን
እነ ስብሀት ነጋን የከለሉህን፡፡
ለፍርድ እንዲቀርቡ በሩንም ቆልፉ
የትም እንዳይሄዱ ጥለው እንዳይጠፉ፡፡

No comments:

Post a Comment

Note: Only a member of this blog may post a comment.