WAO- We All One! Ethiopians!

WAO- We All One! Ethiopians!

Monday, December 7, 2015

Ethiopia Is For Sale By Shabia Woyanie! የወራሪው የሻቢያ ወያኔ ቡድን፤ እናት ኢትዮጵያን በመሽጥና በማጥፋት ላይ ነው። ኢትዮጵያውያን በመተባበር የተሰነዘረብንን ጥቃት መመከት ይገባናል።አጊላ ኢትዮጵያም ጥሪ ያቀርባል።

  ኢትዮጵያውይ አብር አንድደው እሳቱን
ጠላትን አቃጥለህ አምጣው ነፃነቱን፡፡ ኢትዮጵያን አትልቀቅ ወጥተህ አትሰደድ ይልቅስ ተባበር ጠላትህን አንድድ ለብልበው አቃጥለው እስከ ሚሆን አመድ፡፡ ለመሬትህ ቁመህ ተፋለም በዓለም ለይ ጠላታችን ጠፍቶ ነፃነት እስክነይ በደንበር አሳበው መሬቱን ሲነጥቁን ዝም ብለህ አትይ አንድደው እሳቱን፡፡ በምንም አይሆን ዝም ብለህ አትይ ጠላትህን ምታ በእሳት አገባይ፡፡
                     

No comments:

Post a Comment

Note: Only a member of this blog may post a comment.