WAO- We All One! Ethiopians!

WAO- We All One! Ethiopians!

Thursday, January 7, 2016

The Long Battle Of Shabia Eritrea Against Ethiopia, Didn't Get To Hong Kong Or Singapore,But It Ends Up To The Middle East Of Saudi! የጭራቁ የሻቢያ ቡድን እናት ኢትዮጵያን ለብዙ ጊዜ ሲያደማ የኖረው ሆንግ ኮንግም ሆነ ሲንጋፑር ሳይሆን ከመካከለኛው ምስራቅ ከአረብ አገሮች መሆኑ ሰሞኑን የሚወራው እያሰማንና እያሳየን ነው። የኢትዮጵያ የቀይ ባሕርና አሰብ የኢትዮጵያን ወደብ፤ ሻቢያ በማን አለብኝነት ለሳውዲዎች ወይንም ለአረቦች በክራይ አስረክቧል። ይህ የተዳፈነ እሳት፤ ምርጥና ቆራጥ የኢትዮጵያ ጀግኖች ክንዳቸውን ሲያነሱ የሚነድና የኢትዮጵያ ዳር ደንበርም ቀይ ባሕር መሆኑ ያማይቀር ነው።

   ቀይ ባሕር አሰብ ወደባችን
ሞቃት ወላፈን ሀሩር
ኢትዮጵያዊ ነሽ ገና ከስር፡፡
ጠላት  በአሁኑ ጊዜ በግድ ይዞሻል
ከእናት ኢትዮጵያ ለይቶሻል፡፡
በአክራሪዎች በእነ ሳውዲ ሊያስይዝሽ
ለካስ ለዚህ ነበር ልጆችሽን ለ50 ዓመታት የጨረስብሽ
አረመኔው ሻቢያ የጥቁር ሹምባሽ፡፡
አሰብ ለአምላክ አንጋጭ ወደ ላይ
ጠላቶችሽን በሳተ ገሞራ እንዲያጋይ፡፡
አይቀርም ከእናትሽ ጋር መገናኘት
ከልብሺ ፀልይ ቀንም ሆን ለሊት
ኢትዮጵያውያን እንዲፋለሙ በህብረት
እንዲመጣም የሚመራ ቆራጥ ጀግና ለንፃነት፡፡

No comments:

Post a Comment

Note: Only a member of this blog may post a comment.