WAO- We All One! Ethiopians!

WAO- We All One! Ethiopians!

Monday, November 30, 2015

Ethiopians Are Homeless While Shabia Woyane And The Outsiders Are Enjoying The Country! እስከመቼ ሕዝባችን በእናት አገሩ ኢትዮጵያ እንደዚህ ይዋረዳል! ይሰደዳል! ይበተናል! መልሱ ግልፅ ነው። ጥርሳችን ነከስ አድርገን!ጠላትን አስወግደን! እናት ኢትዮጵያን መረከብ የግድ ነው።

ወገን ተሰቃየ በእራሀብ ተጠበሰ ቤት የለሽ ሆነና ሜዳ ላይ ፈሰሰ በዓለም ተበተነ ስደትን ቀመስ፡፡ መፍትሄውን እወቅ ኢትዮጵያውይ አብር ተያያዝ በዓለም ለመውጣት ከችግር ታግለን ነፃ እንውጣ እንድፈር እንወድር፡፡

No comments:

Post a Comment

Note: Only a member of this blog may post a comment.