WAO- We All One! Ethiopians!

WAO- We All One! Ethiopians!

Saturday, September 5, 2015

THE LIE OF THE YEAR! ETHIOPIANS MUST WATCH & PASS IT ON! ኢትዮጵያውያን ይህን የአመቱን ውሸት መኮነን፣ ማስወገድ የግድ ይለነል። የደርጉ ካድሬ አቶ ተክሌ ይሻው በዚህ እድሜያቸው በኢትዮጵያውያን ሕዝብ አይቀልዱ! ይልቅስ በኢትዮጵያውይነት ያሰልፉት!

ተከሌ ይሻው የደርግ ካድሬ ከፋፋይ ነው ለኢትዮጵያ አገሬ፡፡ በዚህ እድሜው ብሎ ለአማራ መርዶ ያውራል እየጮኽ እንደቁራ፡፡ ለመሆኑ ምን አረገለት ለአማራው ከመግፋት በስተቀር ከኢትዮጵያ ሊያወጣው፡፡ ስለዚህ፦ ኢትዮጵያውይ ንቃ ይቅር በይሉኝታ አትጠቃ፡፡

No comments:

Post a Comment

Note: Only a member of this blog may post a comment.