WAO- We All One! Ethiopians!

WAO- We All One! Ethiopians!

Thursday, September 3, 2015

The Lie Of The Year! የደርጉ ካድሬ፤ የኢሰፓኮው ቀንደኛው የነበሩት፤ በኢትዮጵያውይ ሕዝብ አይቀልዱ! አማረኛ ተናጋሪው ሕዝብ የኢትዮጵያ የጀርባ አጥንት መሆኑን ይወቁ! እስካሁን በስሙ የተጠቀሙበት ይበቃል! በየቦታው እንደ ቁራ እየጮሁ፤ በመርዶ አያድክሙት! ይልቅስ በኢትዮጵያውይነት ያሰልፉት!!!

Image result for the photo of Getachew RedaImage result for The photo of Teklie Yeshawየአመቱ ትልቅ ወንጀለኛ ውሸት!
ለአማራው ሕዝብ ጠበቃ ነኝ የሚለው ፤ በተለይ ከእነ ሻለቃ መላኩ ተፈራ ጋር ጎንደር የነብረው ቀንደኛው የደርግ ካድሬ ተክሌ ይሻው፤ አሁን ደግሞ የኢትዮጵያ ባለቤት የሆነውን ሕዝብ በጎሳ እንዲሰለፍ ሞረሽ አማራው ወግኔ በማለት አዛኝ ቅቤ ጋጋሪ እንዲሉ እየከፋፈሉት ይገኛሉ፡፡
    በተለይ በአሁን ስዓት ጉምዝ በላው እያሉ ወንጀለኛና ታይቶ የማይታውቅ ፁሁፉቸውን በድረ ገጾች  እየለጠፉ መሆኑን ኢትዮጵያውያን ልብ ማለት ይግባናል፡፡ ሕዝብን መከፋፈል ወያኔነት ነው፡፡ ኢትዮጵያውያን ይህን የሚያለያይ መንገድ መከተል ለጥፋት መሆኑን ከልብ እንገንዘብ! ኢትዮጵያን ይዘን በዋናነት መታገል የግድ ነው፡፡ እንንቃ!እንፋለም!

Image result for the photo of Getachew RedaImage result for The photo of Teklie Yeshaw

No comments:

Post a Comment

Note: Only a member of this blog may post a comment.