WAO- We All One! Ethiopians!

WAO- We All One! Ethiopians!

Tuesday, September 8, 2015

ይህ ነው ሐቀኛው ዮሴፍ ሐይማኖት፤ ከእንግሊዝ አገር በስደት ከሚኖርበት ቦታ፤ በመርዘኛው የሻቢያ ወያኔ ሰላይ በሆነው በስለሽ ጥላሁን አማካይነት ተገፍቶ እንደ ፍሪዳ ከብት በጭራቁ ሰው በላው ሻቢያ የታረደ ወጣት ወንድማችን ይህ ነው። ዮሴፍ ሐይማኖት ዲሲ በመጣበት ጊዜ ለአንድ ሳምንት ከእኔ ጋር ቆይታ ባደረገበት ወቅት ስለማውቀው፤ እጅግ በጣም ስርዓት ያለው ቆራጥ ኢትዮጵያውይ ነበር። ሀዘናችን በጣም የመረረ ነው።ነፍስ ይማር።

 Image result for the photo yosef haimanot of ukImage result for the photo yosef haimanot of ukImage result for the photo yosef haimanot of ukImage result for the photo yosef haimanot of ukImage result for the photo yosef haimanot of uk

No comments:

Post a Comment

Note: Only a member of this blog may post a comment.