በክፋት የነቁ፣
ተንኮል የታጠቁ፣
ጎጥን የሰበቁ፣
ሕዝብ እያደቀቁ፣
ትውልድ እየወቁ፣
አገርን ነጠቁ።
ባለእርስት ማጥፋት፣
ለባዕዳን መስጠት፣
አቤት የግፍ ማት።
በጣም አስገረመኝ ለአጫጭር አንገት፣
ፍፁም ላቃታቸው አዙሮ ማየት።
እኔስ አሳዘነኝ ለሚቀጥሉት፣
በተረጨው መርዝ ጤና ለሚያጡት።
The Patriotic Ethiopians for Ethiopian Unity! To Liberate Ethiopia from Shabia Woyane! ኢትዮጵያውያንን በማስተባበር፤ ኢትዮጵያንና ደጉን ሕዝብ ከሻቢያ ወያኔ ነፃ ለማውጣት የሚፋለም ነው! እውነት! እምነት! ጽናት! www.agillaethiopia.blogspot.com Contact us: tefalemjegna247@gmail.com ጎጠኝነት! ተንኮል! ምቀኝነት! ክፋት! ውሸት ጠላቶቻችን ናቸው!!! በዓለም ተበትኖ ዘላለም ከማልቀስ፣ ክንድን አጠንክሮ ጠላትን መደምሰስ! ተነስ! ተነሽ!
No comments:
Post a Comment
Note: Only a member of this blog may post a comment.