በግራ እጃችን መጽሐፍ ጸሎት፣
በቀኝ እጃችን ስለት ብረት፣
አጊላ ኢትዮጵያ በጠራው እውነት፣
ግዴታ ለአገር ለኢትዮጵያ እናት፣
ምርጥና ቆራጡ ተያያዝ በውጭም ሆነ በአገር ቤት።
The Patriotic Ethiopians for Ethiopian Unity! To Liberate Ethiopia from Shabia Woyane! ኢትዮጵያውያንን በማስተባበር፤ ኢትዮጵያንና ደጉን ሕዝብ ከሻቢያ ወያኔ ነፃ ለማውጣት የሚፋለም ነው! እውነት! እምነት! ጽናት! www.agillaethiopia.blogspot.com Contact us: tefalemjegna247@gmail.com ጎጠኝነት! ተንኮል! ምቀኝነት! ክፋት! ውሸት ጠላቶቻችን ናቸው!!! በዓለም ተበትኖ ዘላለም ከማልቀስ፣ ክንድን አጠንክሮ ጠላትን መደምሰስ! ተነስ! ተነሽ!
No comments:
Post a Comment
Note: Only a member of this blog may post a comment.