WAO- We All One! Ethiopians!

WAO- We All One! Ethiopians!

Tuesday, December 2, 2014

TV4 EXPOSED AL AMOUDI ! ቻናል 4 ቲቢ አቶ አሊሞዲንን ሲያጋልጠው! በኢትዮጵያኖች ሕይወት ደም ሲነገድ! የሰው ደም አይቀርም!

ደጉን ሕዝብና እናት ኢትዮጵያን ለማዳን የነፃነቱን ፍልሚያ አጊላ ኢትዮጵያን ይቀላቀሉ! 
አገርን በመልቀቅ ከመሬት ከመልፈስ፣
የትም ተበትኖ ሁልጊዜ ከማልቀስ፣
አንድ ላይ በመሆን ጠላትን መደምሰስ።
     ይህን በመገንዘብ አጊላ ኢትዮጵያ፦ ለአገርና ለወገን አድን ጥሪ እርብርቦሽ በማድረግ፤ልክ ከቀፎ እንደሚፈላ ንብ ተግቶ በመስራት፤ምርጥና ቆራጥ ኢትዮጵያውያንን በማያያዝ፤ በዓለም አቀፍ ዙሪያ፤የቃል ኪዳን ሰንሰለት በመስራት፤በጠራና በተቀላጠፈ ሁኔታ ለውድ አገሩ ኢትዮጵያና ለደጉ ህዝብ በፍጥነት መድረስ አለብን ይላል።
    ውድ ኢትዮጵያውያን ሆይ!ለዘመናት የፍትህ ጥያቄዎችን አቅርበህ ያገኘሀቸውን
መልሶች ታውቀው አለህ።
    ስለዚህ ከወሬው በመውጣት፤እንደ ቅድመ አባቶቻችን ሙያ በልብ ነው የሚለውን ጠቢብ ቃል በመቀበል ቆራጥ ስራ እንስራ!!!
               የባዶው ጩኽት፣
               አላስገኘም መብት።
               በነፃነታችን ኮርተን እድንኖር፣
              ኢትዮጵያውይ ሁሉ አምርረህ ድፈር፣
             እጅህን አያይዝ ቆርጠህ ተባበር፣
            ታሪኩን ድገመው ወራሪን አባር፣
           እማማም ኢትዮጵያ በጀግኖች ተከብራ ሁሌም እንድትኖር።
ባዕዳን ኢትዮጵያን አይውርሷትም!
ሞት ለሻቢያ ወያኔ!
ሞት በኢትዮጵያውያን ሕይወትና ደም ለሚነግዱ!
ሞት ኢትዮጵያን በኢንቨስትመንት ስም ለወረሯት!
ሞት አገር እያሳድጉ ነው እየተባሉ የኢትዮጵያን ማዕዳናትን፣ወርቅ...ወዘተ ለሚዘርፉት!
ሞት ለኢትዮጵያ ጠላቶች በሙሉ!
እማማ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!!!
እናቸንፋለን!!! 

No comments:

Post a Comment

Note: Only a member of this blog may post a comment.