የሻቢያ ወያኔ ፋሽስታዊ ስራ።
ምን ልትሉ ይሆን እነ ግፍ አይፈሬ፣
የሻቢያ ምልምሎች የደበቢት ጠባብ ትግሬ።
ይህ ዘገባ የቀረበው፣
አሳቢ መስሎ የሚታየው፣
ኢትዮጵያዊ መርምር ፈትሸው።
ኢትዮጵያን ለማጥፋት ሻቢያ ወያኔን እረድተው፣
የኢትዮጵያን መከላከያ ሰራዊት በትነው፣
የአፍሪካ አዲስ መሪ ናቸው ብለው፣
የባህር በራችንን አዘግተው፣
እስከ አሁን ድረስ አብረው ቁመው፣
የኢትዮጵያ ሕዝብ ባለመበታተኑ ተቸግረው፤
ብቅ አሉ አሻሚ የሆነ ዘጋግበው።
በተለየ መልክ የመጡት
የሻቢያ ወያኔ ገዳይ ቡድን ሁሉንም እንደ አላረዱት፣
ስርዓቱ እንዲሻሻል እንጂ፤ እንዲወገድ የማይፈልጉት፣
ውስጠ ሚስጢር አለው እትዮጵያውያን እዩት።
የሚያዋጣን መንግድ ለእኛ ስንመረምር፣
ኢትዮጵያውይ ሁሉ በአንድነት በማበር፣
ባንዳንና ባዕዳንን ጠራርጎ ማባረር፣
የግድ ነው! ከእናት አገራችን ከኢትዮጵያ ምድር፣
ኢትዮጵያውይነት ለዘላለም እንዲኖር።
ሞት ለኢትዮጵያ ጠላቶች በሙሉ!
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!!!
No comments:
Post a Comment
Note: Only a member of this blog may post a comment.