WAO- We All One! Ethiopians!

WAO- We All One! Ethiopians!

Wednesday, November 5, 2014

ኢትዮጵያን ብሎ ከልብ መልፋት ወይንስ ጠቦ መታይት ለጥፋት!

የማርክስሲስት ሌኒንስት ካድሬ
ወሬውን ያቁም አሁኑ ዛሬ
በሕዝብ አይቀልድ በኢትዮጵያ አገሬ።
አንተ ደግ ሕዝብ ኢትዮጵያን ለቀህ
እኒህ ካድሬዎች እንዳያጠፉህ
 እምቢ በማለት አይሆንም በላቸው
በኢትዮጵያውይነት ከፊትህ አጥፋቸው።

No comments:

Post a Comment

Note: Only a member of this blog may post a comment.