ለአማራው ሕዝብ ጠበቃ ነኝ የሚለው ፤ በተለይ ከእነ ሻለቃ መላኩ ተፈራ ጋር ጎንደር የነብረው ቀንደኛው የደርግ ካድሬ ተክሌ ይሻው፤ አሁን ደግሞ የኢትዮጵያ ባለቤት የሆነውን ሕዝብ በጎሳ እንዲሰለፍ ሞረሽ አማራው ወግኔ በማለት አዛኝ ቅቤ ጋጋሪ እንዲሉ እየከፋፈሉት ይገኛሉ፡፡ በተለይ በአሁን ስዓት ጉምዝ በላው እያሉ ወንጀለኛና ታይቶ የማይታውቅ ፁሁፉቸውን በድረ ገጾች እየለጠፉ መሆኑን ኢትዮጵያውያን ልብ ማለት ይግባናል፡፡ ሕዝብን መከፋፈል ወያኔነት ነው፡፡ ኢትዮጵያውያን ይህን የሚያለያይ መንገድ መከተል ለጥፋት መሆኑን ከልብ እንገንዘብ! ኢትዮጵያን ይዘን በዋናነት መታገል የግድ ነው፡፡ እንንቃ!እንፋለም!
The Patriotic Ethiopians for Ethiopian Unity! To Liberate Ethiopia from Shabia Woyane! ኢትዮጵያውያንን በማስተባበር፤ ኢትዮጵያንና ደጉን ሕዝብ ከሻቢያ ወያኔ ነፃ ለማውጣት የሚፋለም ነው! እውነት! እምነት! ጽናት! www.agillaethiopia.blogspot.com Contact us: tefalemjegna247@gmail.com ጎጠኝነት! ተንኮል! ምቀኝነት! ክፋት! ውሸት ጠላቶቻችን ናቸው!!! በዓለም ተበትኖ ዘላለም ከማልቀስ፣ ክንድን አጠንክሮ ጠላትን መደምሰስ! ተነስ! ተነሽ!
WAO- We All One! Ethiopians!

Thursday, September 3, 2015
The Lie Of The Year! የደርጉ ካድሬ፤ የኢሰፓኮው ቀንደኛው የነበሩት፤ በኢትዮጵያውይ ሕዝብ አይቀልዱ! አማረኛ ተናጋሪው ሕዝብ የኢትዮጵያ የጀርባ አጥንት መሆኑን ይወቁ! እስካሁን በስሙ የተጠቀሙበት ይበቃል! በየቦታው እንደ ቁራ እየጮሁ፤ በመርዶ አያድክሙት! ይልቅስ በኢትዮጵያውይነት ያሰልፉት!!!
Subscribe to:
Post Comments (Atom)
No comments:
Post a Comment
Note: Only a member of this blog may post a comment.