ለሕዝብ ብሎ ሻምበል አሸብር ገብሬ የኢትዮጵያ ልጅ አይበገሬ በዚህ ክፉ ቀን ለኢትዮጵያ አገሬ ሐቁን ሊያስጨብጥ ለማስቆም ወሬ ለትውልድ ሚሆን ጠቃሚ ፍሬ እየዘራ ነው በዓለም ላይ ዛሬ፡፡ ወረኛ፣ ባንዳ፣ ቅጥረኛ ሁሉ ቆራጥ መድፈር እንቅጩን አወቁት ነውና መዝመት በአገር፡፡ ስለዚህ፦ ኢትዮጵያውይ መስመር ለይ' ክባንዳ፣ ከቅጥረኛ፣ከአስመሳይ ከአታላይ፡፡
The Patriotic Ethiopians for Ethiopian Unity! To Liberate Ethiopia from Shabia Woyane! ኢትዮጵያውያንን በማስተባበር፤ ኢትዮጵያንና ደጉን ሕዝብ ከሻቢያ ወያኔ ነፃ ለማውጣት የሚፋለም ነው! እውነት! እምነት! ጽናት! www.agillaethiopia.blogspot.com Contact us: tefalemjegna247@gmail.com ጎጠኝነት! ተንኮል! ምቀኝነት! ክፋት! ውሸት ጠላቶቻችን ናቸው!!! በዓለም ተበትኖ ዘላለም ከማልቀስ፣ ክንድን አጠንክሮ ጠላትን መደምሰስ! ተነስ! ተነሽ!
WAO- We All One! Ethiopians!

Thursday, September 10, 2015
The Patriotic & The Heroic An Ethiopian Shambel Ashebir Gebrie! ምርጥና ቆራጥ ኢትዮጵያዊ የክፉቀን ደራሽ፤ ሻምበል አሸብር ገብሬ! ሀቁን ሕዝብ ማወቅ አለበት በማለት ያለምንም ማመንታት ወይንም ፍራቻ እውነቱን ለኢዮጵያውያን በመረጃ የሚያሳውቅ የክፉ ቀን ቆራጥ ወንድማችን ነው። ሻምበል አሸብር ገብሬን መንካት ማለት፤ በኢትዮጵያና በኢትዮጵያ ተቆርቕሪዎች ላይ እንደ መዝመት ይቆጠራልና ከልብ ይታሰብበት። በዓለም አቀፍ ዙሪያ ኢትዮጵያውያን ጀግኖባቻችንን መተበቅ፣መንከባከብና አይዞን በማለት የኢትዮጵያን ጠላቶች ማሳደድንና ማጥፋት የግድ ይለናል። ሁላችንም እንደ ንብ በመናደፍ የኢትዮጵያን ጠላቶች እንታገላቸው።
Subscribe to:
Post Comments (Atom)
No comments:
Post a Comment
Note: Only a member of this blog may post a comment.