WAO- We All One! Ethiopians!

WAO- We All One! Ethiopians!

Sunday, September 20, 2015

ከአጊላ ኢትዮጵያ! ሰላም ለውድ ኢትዮጵያውያን፦ ሰሞኑን የሚታየው ሁኔታ በአቶ ሞላ አስገዶምና በብርሀኑ ነጋ፤ ለኢትዮጵያ ሐቀኛ ተፋላሚዎች ትልቅ ምዕራፍ የከፈተ መሆኑን ውድ የኢትዮጵያ ልጆችና ወዳጆች ሊገነዝቡት ይገባል፡፡ ከአሁን በኃላ አረመኔው ሻቢያ በሰው ሕይወት አይቀልድም፡፡ ብርሀኑ ነጋዴው ክሰረ ዓለም በቃኝ ገባ ታሰረ፡፡ ውድ ኢትዮጵያውያን ሆይ! ይሉኝታን እንዋጋ! እንጠይቅ! እንመረመር! እንፋለም! ሞት ለባንዳዎች! ሞት ለሻቢያ ወያኔ! ሞት ለኢትዮጵያ ጠላቶች በሙሉ! በምርጥና ቆራጥ ጀግኖች ኢትዮጵያ ነፃ ትወጣለች! እናቸንፋለን!


No comments:

Post a Comment

Note: Only a member of this blog may post a comment.