WAO- We All One! Ethiopians!

WAO- We All One! Ethiopians!

Thursday, September 10, 2015

The Patriotic & The Heroic An Ethiopian Shambel Ashebir Gebrie! ምርጥና ቆራጥ ኢትዮጵያዊ የክፉቀን ደራሽ፤ ሻምበል አሸብር ገብሬ! ሀቁን ሕዝብ ማወቅ አለበት በማለት ያለምንም ማመንታት ወይንም ፍራቻ እውነቱን ለኢዮጵያውያን በመረጃ የሚያሳውቅ የክፉ ቀን ቆራጥ ወንድማችን ነው። ሻምበል አሸብር ገብሬን መንካት ማለት፤ በኢትዮጵያና በኢትዮጵያ ተቆርቕሪዎች ላይ እንደ መዝመት ይቆጠራልና ከልብ ይታሰብበት። በዓለም አቀፍ ዙሪያ ኢትዮጵያውያን ጀግኖባቻችንን መተበቅ፣መንከባከብና አይዞን በማለት የኢትዮጵያን ጠላቶች ማሳደድንና ማጥፋት የግድ ይለናል። ሁላችንም እንደ ንብ በመናደፍ የኢትዮጵያን ጠላቶች እንታገላቸው።

ለሕዝብ ብሎ ሻምበል አሸብር  ገብሬ
የኢትዮጵያ ልጅ አይበገሬ
በዚህ ክፉ ቀን ለኢትዮጵያ አገሬ
ሐቁን ሊያስጨብጥ ለማስቆም ወሬ
ለትውልድ ሚሆን  ጠቃሚ ፍሬ
እየዘራ ነው በዓለም ላይ ዛሬ፡፡
       ወረኛ፣ ባንዳ፣ ቅጥረኛ ሁሉ ቆራጥ መድፈር
       እንቅጩን አወቁት ነውና መዝመት በአገር፡፡
ስለዚህ፦ ኢትዮጵያውይ መስመር ለይ'
        ክባንዳ፣ ከቅጥረኛ፣ከአስመሳይ ከአታላይ፡፡
Displaying IMG_0204.JPG

         

No comments:

Post a Comment

Note: Only a member of this blog may post a comment.