WAO- We All One! Ethiopians!

WAO- We All One! Ethiopians!

Thursday, August 27, 2015

ለአገር ለወገን የሚታገል እየመሰለ የሕዝብን ንብረት የሚዘርፈው የግንቦት የእሳት የማፊያ ቡድን ተደብቆ አልቀረም ይክው ይፋ ወጣ! ወገንን እየዘረፈ በሕዝብ ትክሻ ላይ ተረማምዶ፤ ሻቢያ በጥላቻ እየኮተኮተ በጫማ ሳሚነት፣ በቅጥረኛነት የሚያዘጋጃቸ የቡችላው የአርበኞች ግንቦት7 ጠላት ነውና ኢትዮጵያን በሀይል መቁቁም፣ መታገልና ማስወገድ ይገባናል።

No comments:

Post a Comment

Note: Only a member of this blog may post a comment.