በዓለም ተበትነን በወሬ ስካር
ምንም ለማይገኝ አንጎል ከማዞር ጥርስን ነክስ አርገን ስልቱን እንቀይር እንደ አያት ቅድመ አያት በመሆን ድፋር እውነተኛ ሁነን እንቁም ለአገር ኢትዮጵያ ወይም ሞት ብለን እናምርር ነፃነት ለማግኘት ያለጥርጥር፡፡
No comments:
Post a Comment
Note: Only a member of this blog may post a comment.