ከኢትዮጵያ ከእናቱ ከአገር ከቀየው፣
ውሀውም ደርቆበት ቀኑም ጨልሞበት የሚሰቃየው፣ ኢትዮጵያውይ ወገን ጀግናው፣ ጀግናው፡፣ ድምፅህን ጠፋ አርገህ እጅህን አያይዘህ ጠላትን ግፋው፣ ይህ ነው መንገዱ ለድል ሚያበቃው!
No comments:
Post a Comment
Note: Only a member of this blog may post a comment.