አረባዊ አክራሪነት በኢትዮጵያውን የእስልምና አማኞች ላይ የዘርጋው ወጥመድ፤ በአፋጣኝ ከአልተገታ ውጤቱ በጣም የከፋ ነው። ሰላማዊ የኢትዮጵያ እስላሞች፦በዘረኞች የአርቦች ቅስቀሳ፤ ከኢትዮጵያውይነት እያወጡ በአክራሪ አረቦች እየተመሩ በፀረ ጥቁርነት እየተሞሉ መሆኑን ኢትዮጵያውይ ዜጋ ሁሉ በሀይል ሊገነዘበው ይገባል።በመጤው ሐይማኖት መስመጥና የራስን የነበረን መልቀቅ፤ መጨረሻው ፀፀት ይሆናል።
አክራሪ አረቦች በሳውዲ አረቢያ ጠይም የኢትዮጵያን እስላሞች ምን ያህል እንደ ሚያሰቃዩ የሚያውቅ ሁሉ በጣም ልብ የሚነካ መሆኑን ይገነዘባል። ስለዚህ፦ ኢትዮጵያውይ ሁሉ መንቃት፣መገንዘብና ማወቅ አለበት።
ኢትዮጵያን መውደድና እግዚአብሄርን ማምለክ አንድ ነው! እግዚአብሄርን መውደድና ኢትዮጵያን ማምለክም አንድ ነው። አንዱ በሌላው ይገለፃልና! ሁለቱም ስለ ፍቅር ናቸውና!
ኢትዮጵያን ውደዱ፣
ለመጤ አትስገዱ፣
የጥንቱን የቢላል፤ ፈለጉን ውሰዱ፣
ኢትዮጵያን አትክዱ፣
እንደ አትዋረዱ።
ኢትዮጵያን የካዱ፣
ቀሩ እንደ ነደዱ፣
በዓለም እየዞሩ የትም እየሄዱ።
ስለዚህ፦ የሞከረ ሁሉ ኢትዮጵያን ሊያጠፋ፣
ገና ሳይጀምረው ወዲያው ነው ሚደፋ።
ከቅርብ እንጀምር በመለስ አይተናል፣
ሳዳም በገመድ በአየር ላይ ተሰቅሏል፣
ሞባረክ በአመፅ ትንፋሹ ተቕርጧል፣
ጋዳፊም መሬት ላይ እንዲያ ተንከባሏል፣
ሻቢያም በማቀብ ታስሮ ተወጥሯል።
አወ! የኢትዮጵያን ጠላቶች፣
አምላክ ይመታል አንድ በአንድ የሷ ተሟጋች!
No comments:
Post a Comment
Note: Only a member of this blog may post a comment.