WAO- We All One! Ethiopians!

WAO- We All One! Ethiopians!

Sunday, April 26, 2015

አጊላ ኢትዮጵያ! ከውነቱ ሰይፍ ነው!

  Logo.png             ወቅታዊ መግለጫ!
     የኢትዮጵያውያን ብሶትና መከራ ለብዙ ጊዜ የከፋ ቢሆንም፤ አሁን ግን በጣም የመረረ ሁኖ ይታያል።
ይህ ግፍና መከራ የመጣው እናት ኢትዮጵያ በወራሪ የሻቢያ ወያኔ ሽፍታ ቡድን በመያዟና ዜጝቿን የሚንከባከብ መንግሥት ባለመኖሩ መሆኑ ለማንም ግልፅ ነው።
     ይህን የከፋ ጊዜ ለመቕቕም  ኢትዮጵያውያን በአንድነት በመተባበር የተቃጣብንን የጥፋት ዘመቻ በመመከትና ተፋልሞ በማጥቃት፤  ከሻቢያ ወያኔና ከባዕዳን በማስለቀቅ፤ እናት ኢትዮጵያን በመረከብና ለሁሉም የሚበጅ ኢትዮጵያዊ ስርዓት መፍጠር ጊዜው የሚጥይቀው ሀቅ ነው።
     እናት ኢትዮጵያ! ከአለ ምርጥና ቆራጥ ልጆቿ በስተቀር ማንም የላትም።
ስለዚህ፦ ምርጥና ቆራጥ የኢትዮጵያ ጀግኖች እጅ ለእጅ በመያያዝ የኢትዮጵያን ጠላቶች ከእናት አገራችን
እናስወጣ። አጊላ ኢትዮጵያም በዚህ አጋጣሚ ጥሪ ያቀርባል።

                                      ሞት ለሻቢያ ወያኔ!
                                      ሞት ለኢትዮጵያ ጠላቶች በሙሉ!
                                      በምርጥና ቆራጥ ጀግኖች ኢትዮጵያ ነፃ ትወጣለች!
                                      ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
                                             እናቸንፋለን!

                  

No comments:

Post a Comment

Note: Only a member of this blog may post a comment.