አጊላ ኢትዮጵያ መልካም የገና በዓል እንዲሆን ይመኛል፣
በሚመጣውም አዲስ ዓመት በሀይል ይፋለማል።
መልካም እየተመኙ ከልብ መልፋት፣
ሌት ከቀን እየሰሩ አምላክም እንዲጨመርበት።
ያለዚያ ግን፤ ሳይለፉ ቁጭ ብለው ቢያዩት፣
ውሸት ነው በወሬ ለማግኜት ነፃነት።
ስለዚህ፦የግድ ነው ጉረሮ ለጉረሮ መተናነቅ፣
ጠላትን መምታት ማስጨነቅ፣
በሚቻለው ሁሉ ልብ ራሱን መሰንጠቅ
በሁሉም መንገድ ጥሎ ደባልቆ ማድቅቅ
የእናት ኢትዮጵያን!እርስት መሬትን ማስለቀቅ፣
ከባንዳ፣ከጎጠኛ ከባዕዳን ወራሪ መንጠቅ።
ሞት ለኢትዮጵያ ጠላቶች በሙሉ!
በምርጥና በቆራጥ ጀግኖች እማማ ኢትዮጵያ ነፃ ትወጣለች!
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
እናቸንፋለን!
No comments:
Post a Comment
Note: Only a member of this blog may post a comment.