ቢከፋም ቢጠማም ምንም ቢቸገር
ኢትዮጵያን አይለቅም የዋልያ ዘር።
ታዲያ እኛ ሰዎቹ ከቶ ምን ነካን
መለያየት ስደት ምን ነው የመረጥን
በአንድ ላይ በመሆን መመከት ያልቻልን።
ከዚህ ከእንሰሳው
የምንማረው
ጥርስን ንክስ አርጎ ኢትዮጵያን ሳይለቁ ለአገር መቆም ነው።
ስለዚህ፣ እኔ ዋልያው
ለሰው ምመክረው።
ኢትዮጵያን ውደዱ
ጥላቻ አስወግዱ
ጠላት በፈጠረው ይብቃችሁ መንደዱ።
The Patriotic Ethiopians for Ethiopian Unity! To Liberate Ethiopia from Shabia Woyane! ኢትዮጵያውያንን በማስተባበር፤ ኢትዮጵያንና ደጉን ሕዝብ ከሻቢያ ወያኔ ነፃ ለማውጣት የሚፋለም ነው! እውነት! እምነት! ጽናት! www.agillaethiopia.blogspot.com Contact us: tefalemjegna247@gmail.com ጎጠኝነት! ተንኮል! ምቀኝነት! ክፋት! ውሸት ጠላቶቻችን ናቸው!!! በዓለም ተበትኖ ዘላለም ከማልቀስ፣ ክንድን አጠንክሮ ጠላትን መደምሰስ! ተነስ! ተነሽ!
No comments:
Post a Comment
Note: Only a member of this blog may post a comment.