ለኢትዮጵያ እንቁም በጋራ እንመክት
መለያየት ትተን ሆነን በአንድነት
በዓለም አቀፍ ዙሪያ ለውዲቱ አገር
ተበታትነን ጠፍተን ሙተን እዳንቀር
አጊላ ኢትዮጵያ (አንድነት ግዴታ ለአገር)
ብሎ ጠርቷልና ማንም እንዳይቀር
ግፋ ወደፊት ሰልፉን አሳምር።
ተነስ! ተነስ!ተነሽ!ተነሽ!
እነነሳ!!!
The Patriotic Ethiopians for Ethiopian Unity! To Liberate Ethiopia from Shabia Woyane! ኢትዮጵያውያንን በማስተባበር፤ ኢትዮጵያንና ደጉን ሕዝብ ከሻቢያ ወያኔ ነፃ ለማውጣት የሚፋለም ነው! እውነት! እምነት! ጽናት! www.agillaethiopia.blogspot.com Contact us: tefalemjegna247@gmail.com ጎጠኝነት! ተንኮል! ምቀኝነት! ክፋት! ውሸት ጠላቶቻችን ናቸው!!! በዓለም ተበትኖ ዘላለም ከማልቀስ፣ ክንድን አጠንክሮ ጠላትን መደምሰስ! ተነስ! ተነሽ!
No comments:
Post a Comment
Note: Only a member of this blog may post a comment.