ኢትዮጵያውያንን ከቶ ምን ነካን
መመከት መታገል ምነው ያቃተን።
አባቶች ጠብቀው ያቆዩትን አገር
እንዴት በጠላቶች እንደ ዕቃ ይቸርቸር።
ታዲያ ተሰዶ መቀጠር ባርነትን መምረጥ
ወይንስ ጥርስን ነከስ አርጎ ጠላትን መጋፈጥ።
ተንስ!ተነስ!ተነስ!ተነስ!ተነሽ!ተነሽ!ተነሽ!
እንነሳ!!!
The Patriotic Ethiopians for Ethiopian Unity! To Liberate Ethiopia from Shabia Woyane! ኢትዮጵያውያንን በማስተባበር፤ ኢትዮጵያንና ደጉን ሕዝብ ከሻቢያ ወያኔ ነፃ ለማውጣት የሚፋለም ነው! እውነት! እምነት! ጽናት! www.agillaethiopia.blogspot.com Contact us: tefalemjegna247@gmail.com ጎጠኝነት! ተንኮል! ምቀኝነት! ክፋት! ውሸት ጠላቶቻችን ናቸው!!! በዓለም ተበትኖ ዘላለም ከማልቀስ፣ ክንድን አጠንክሮ ጠላትን መደምሰስ! ተነስ! ተነሽ!
No comments:
Post a Comment
Note: Only a member of this blog may post a comment.