WAO- We All One! Ethiopians!

WAO- We All One! Ethiopians!

Saturday, January 23, 2016

Saturday, January 16, 2016


The Heroic & Patriotic Ethiopians Unity Now! የምርጥና የቆራጥ ኢትዮጵያውያን አንድነት የግድ አሁን አስፈላጊ ነው! ሞረሽ ጀግና ለኢትዮጵያ፣ አጊላ ኢትዮጵያ፣ አራቡጌ፣ፋይት ባንዳና የአጊላ ኢትዮጵያ ድምፅ ገት ጥሪ ያቀርባሉ!ኢትዮጵያውያን በዓለም አቀፍ ዙሪያ ይቀላቀሉ!

The Cancer of Ethiopia & Ethiopians Sibhat Nega's Family Of EPLF & TPLF! የኢትዮጵያና የኢትዮጵያውያን ካንሰር የስብሀት ነጋ ሻቢያ ወያኔ ቤተስብ! አቤት! አይጥ በበላ ዳዋ ተመታ ማለት ይህ ሀቅ ነው!

The Fiction story of The Oromo Elite! የጠባብ ኦሮምዎች አፈ ታሪክ!


Friday, January 8, 2016

Thursday, January 7, 2016

The Long Battle Of Shabia Eritrea Against Ethiopia, Didn't Get To Hong Kong Or Singapore,But It Ends Up To The Middle East Of Saudi! የጭራቁ የሻቢያ ቡድን እናት ኢትዮጵያን ለብዙ ጊዜ ሲያደማ የኖረው ሆንግ ኮንግም ሆነ ሲንጋፑር ሳይሆን ከመካከለኛው ምስራቅ ከአረብ አገሮች መሆኑ ሰሞኑን የሚወራው እያሰማንና እያሳየን ነው። የኢትዮጵያ የቀይ ባሕርና አሰብ የኢትዮጵያን ወደብ፤ ሻቢያ በማን አለብኝነት ለሳውዲዎች ወይንም ለአረቦች በክራይ አስረክቧል። ይህ የተዳፈነ እሳት፤ ምርጥና ቆራጥ የኢትዮጵያ ጀግኖች ክንዳቸውን ሲያነሱ የሚነድና የኢትዮጵያ ዳር ደንበርም ቀይ ባሕር መሆኑ ያማይቀር ነው።

   ቀይ ባሕር አሰብ ወደባችን
ሞቃት ወላፈን ሀሩር
ኢትዮጵያዊ ነሽ ገና ከስር፡፡
ጠላት  በአሁኑ ጊዜ በግድ ይዞሻል
ከእናት ኢትዮጵያ ለይቶሻል፡፡
በአክራሪዎች በእነ ሳውዲ ሊያስይዝሽ
ለካስ ለዚህ ነበር ልጆችሽን ለ50 ዓመታት የጨረስብሽ
አረመኔው ሻቢያ የጥቁር ሹምባሽ፡፡
አሰብ ለአምላክ አንጋጭ ወደ ላይ
ጠላቶችሽን በሳተ ገሞራ እንዲያጋይ፡፡
አይቀርም ከእናትሽ ጋር መገናኘት
ከልብሺ ፀልይ ቀንም ሆን ለሊት
ኢትዮጵያውያን እንዲፋለሙ በህብረት
እንዲመጣም የሚመራ ቆራጥ ጀግና ለንፃነት፡፡

Saturday, January 2, 2016

Happy New Year! 2016 መልካም የፈረንጆች አመት ያደርግልን ዘንድ እንለምነው አለን! ይህ አመት ኢትዮጵያውያን በአንድነት በመቆም እናት ኢትዮጵያን ነፃ ለማውጣት የሚፋለሙበት ዘመን እንዲሆን ከልብ እንመኛለን!

  መልካም አዲስ አመት
ለአንድነት ለሕብረት በአንድ ላይ ለውጤት ለማስቆም ተበታትኖ ጩኽት፡፡ አንድ ነን ሁላችን እንንቃ እንወቅ የበታተንን አስተምሮ ያሰለጠንን መጀመሪያ ገና ብስኩት ኩኪስ አብልቶ ፓውደር ሚልክ ያጠጣንን፡ ያን ጊዜ ነበር የተጀመረው የጣፋጩ ጉዞ ለዘመናዊው አሁን ገባን ውጤቱንም አየነው ለካስ በሀይል የሚመር ሬት ነው፡፡ ስለዚህ፦ ለአንድነት ጥርስ አንንከስ ተበታትነን ከምንጠፋ ከምንፈርስ፡፡

Tuesday, December 22, 2015